አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን እንዲመሩ በድጋሚ ተመረጡ By Ethio AdminSeptember 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለተጨማሪ አራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ በድጋሚ ተመርጠዋል:: በፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሂደት፣ ከጠቅላላው 99 አባል ማኅበራትና ክለቦች መካከል 88ቱ የተገኙ ሲሆን፤ 11ዱ በጉባኤው ሳይገኙ ቀርተዋልመስከረም 5/2019 ዓ.ም