Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 8, 2025April 8, 2025የውጭ ዜና

በጋዛ የሚገኙ 90 በመቶ ነፍሰ ጡር እና የሚያጠቡ ሴቶች የተመጣጠነ ምግብ እጥረት አጋጥሟቸዋል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡

በጋዛ ሰርጥ አስፈላጊውን ህክምና ለማግኘት የሚያስፈልጉ የህክምና መሳሪያዎች እጥረት ባለበት በአሁኑ ወቅት፤ […]

April 8, 2025April 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት በመሆን ስልጣን ተረከቡ

ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት በመሆን የስልጣን ርክክብ ማድረጋቸውን […]

April 8, 2025April 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሻርጃ ከተማ አዲስ በረራ ሊጀምር ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ሻርጃ ከተማ ከግንቦት 24 ቀን […]

April 8, 2025April 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል 1.2 ሚሊየን ልጆች ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሱም

በትግራይ ክልል 1.2 ሚልዮን ሕፃናት እና አዳጊ ልጆች ወደ ትምህርት ገበታ አለመመለሳቸው […]

April 8, 2025April 8, 2025የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ 50% ታሪፍ ለመጣል ማሰባቸው ‘ከስህተት በላይ የሆነ ስህተት’ ስትል ቻይና ጠርተዋለች፡፡

ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ 50% ታሪፍ ቻይና ላይ ለመጣል ዝተዋል። ቻይና በበኩሏ ‘እስከመጨረሻው’ […]

April 8, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ኢራን በኒውክሌር ስምምነት ላይ “ቀጥታ ውይይት” ሊያደርጉ ነው

አሜሪካ እና ኢራን በኒውክሌር ስምምነት ላይ “ቀጥታ ውይይት” ቅዳሜ ዕለት እንደሚጀምሩ ዶናልድ […]

April 7, 2025April 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ህዝቦች ያላትን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ህዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር […]

April 7, 2025April 7, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል የፖሊዮ ክትባቶች ላይ ገደብ መጣሏን ተከትሎ በጋዛ በሽታ እንዳይስፋፋ ተሰግቷል፡፡

የጋዛ ጤና ሚኒስቴር እስራኤል በፖሊዮ ክትባቶች ላይ ገደብ መጣሏን ተከትሎ በክልሉ የጤና […]

April 7, 2025April 7, 2025የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

ቦይንግ ከስድስት ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ከደረሰው የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ጋር በተያያዘ ዛሬ በፍትሐብሔር ፍርድ ቤት ፊት ይቆማል

ከአደጋው ጋር በተገናኛ ለመጀመሪያ ግዜ ለፍትሐብሔር ፍርድ ቤት የሚቀርብ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሁለት […]

April 7, 2025April 7, 2025የውጭ ዜና

ዚምባብዌ የትራምፕን ቀረጥ ተከትሎ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የምትጥለውን ቀረጥ ልታነሳ ነው

የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ እርምጃው ከአሜሪካ ወደ ዚምባብዌ የሚገቡ እና ከዚምባብዌ ወደ […]

Posts navigation

Previous 1 … 141 142 143 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.