Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

February 19, 2025February 19, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

12ኛ ቀኑን በያዘዉ የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ከ4መቶ7ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡

ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል እየተደረገ በሚገኘዉ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ […]

February 19, 2025February 19, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባ የበጀቷን 71 በመቶ ለዘላቂ ልማት፣ ደህነት ለመቅረፍና የህዝቡን የኑሮ ጫና ለማቃለል እያዋለች መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ላይ የግማሽ ዓመቱን አፈጻጸም […]

February 19, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ራሷን መቻሏን መንግሥት አስታወቀ

ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ራሷን መቻሏን ያስታወቀው መንግሥት፣ “ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአገር ውስጥ […]

February 19, 2025February 19, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

88ኛው የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን እየታሰበ ይገኛል።

የዛሬ 88 አመት ፋሽስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም […]

February 19, 2025February 19, 2025ስፖርት

ኤሲ ሚላን እና አታላንታ ከሻምፒየንስ ሊግ ውጪ ሲሆኑ ባየር ሙኒክ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ ፡፡

የሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ የጣልያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን ከፌይኖርድ ጋር […]

February 18, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን ለአንድ አመት ተራዘመ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ […]

February 18, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ አዉሮፓን እያንቀጠቀጡ ነዉ

ብረሰልስ ተጨንቃለች፤ ኬቭም ግራ ተጋብታለች ፤ለንደን ፤ፓሪስና በርሊንም ሳንዘጋጅ ተበላን እያሉ ነዉአዉሮፓና […]

February 18, 2025February 18, 2025የውጭ ዜና

ጀርመን ካለ አሜሪካ ፍቃድ ወታደሮቼን ወደ ዩክሬን አልክም አለች

አሜሪካ ያልተሳተፈችበትን በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ላይ ወታደሮቿን እንዳማትልክ ጀርመን አስታዉቃለች፡፡ ያለ […]

February 18, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካና ሩሲያ በሪያድ መምከር ጀመሩ

የዩክሬኑን ጦርነት ለመቋጨት ያለመዉ የሰለም ንግግር በሳዉዲ አረቢያ መዲና ሪያድ እየተካሄደ ነዉ፡፡ […]

February 18, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ በሶማሊያ ባደረሰችው የአየር ጥቃት 16 ነውጠኞች ተገደሉ

አሜሪካ ባደረሰችው የአየር ጥቃት ከእስላማዊ መንግሥት ጋራ ግንኙነት አላቸው የተባሉ 16 ነውጠኞችን […]

Posts navigation

Previous 1 … 170 171 172 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.