የአምባሳደሮች ልዑካን ቡድን የመቐለ ጉብኝት እና የሳልሳይ ወያነ ትግራይ ጥሪየጀርመን፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የጣሊያን፣ የዴንማርክ፣ የፈረንሳይ እና የአውሮጳ ሕብረት አምባሳደሮች ቡድን በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ እና በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀምን በተመለከተ ከክልሉ ባለሥልጣናት ጋር መቐለ ላይ እየመከሩ ነው።

መቀመጫቸው አዲስ አበባ ያደረጉ እነዚህ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮችን፤ በጽ/ ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት […]