ለአእምሯዊ ፈጠራ ዉጤቶች የፋይናንስ ተቋማት እገዛ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ።የአእምሮዊ ንብረት ባለቤቶች ስራቸዉን ወደ ተግባር ለመለወጥ የፋይናንስ እጥረት እየገጠማቸው ነዉ ተብሏል።

የኢትዮጵያ የአእምሮዊ ንብረት ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ኤሊያስ መሀመድ ተቋማቸዉ የመመዝገብ […]