Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

January 29, 2025January 29, 2025የውጭ ዜና

ከሦስት መቶ ሺህ በላይ ፍልስጥኤማዊያን ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተዘግቧል

በጋዛ የተቀሰቀሰውን ጦርነት በመፍራት የተፈናቀሉ ከሦስት መቶ 70 ሺህ በላይ ፍልስጥኤማዊያን ተፈናቃዮች […]

January 29, 2025የውጭ ዜና

ማንኛውም የጋዛ ነዋሪዎችን በሐይል የማፈናቀል ተግባር ተቀባይነት እንደሌለው ፈረንሳይ አሳስባለች

ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ወደግብጽና ዮርዳኖስ በሃይል ለማዛወር በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው ምክረሐሳብ […]

January 29, 2025January 29, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከስራቸው ለመልቀቅ ለሚስማሙ የፌደራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች የስምንት ወር ደመወዛቸውን እሰጣለሁ አሉ።

ትራምፕ የፌደራል መንግሥት መስሪያ ቤቶችን መጠን ለመቀነስ በያዙት ዕቅድ ነው ይህንን ውሳኔ […]

January 29, 2025January 29, 2025ስፖርት

የእንግሊዝ ኤፍኤ የሌዊስ ስኬሊ ቀይ ካርዱ አነሳለት !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በዎልቭስ ጨዋታ የተመለከተው ቀይ ካርድ […]

January 28, 2025January 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ፡፡

ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ […]

January 28, 2025ስፖርት

ፒተር ባንክስ የአርሰናል እና ሲቲን ጨዋታ ይመራሉ፡፡

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉትን የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር […]

January 28, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ “የአይረን ዶም” የተሰኘውን የሚሳኤል መከላከያ መሳሪያ ልትገነባ እንደሆነ አስታወቀች፡፡

የትራምፕ አስተዳደር “የአይረን ዶም” እንደሚገነባ አስታውቋል፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “የአይረን […]

January 28, 2025January 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

መልክአ ምድራዊ አመላካች ምርቶች በአእምሮዊ ንብረት ጥበቃ ስር እንዲሆኑ የሚያደርግ ረቂቅ ህግ እየተዘጋጀ ነዉ ተባለ

ጥራታቸዉ ከሚመረቱበት ቦታ ጋር የተገናኙ ምርቶችን ላይ የባለቤትነት መብት ጥበቃ የሚያደርግ ረቂቅ […]

January 28, 2025January 28, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ጎንደር ዩንቨርስቲ በሚቀጥለዉ አመት ሙሉ ለሙሉ ራስ ገዝ እንደሚሆን ገለፀ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ራስ ገዝ ዩንቨርስቲዎችን ለማቋቋም የሚያስችል አዋጅ ማፅደቁን […]

January 27, 2025January 27, 2025የውጭ ዜና

የአሸባሪዉ ቦኮ ሃራም ሶስት ከፍተኛ የቡድኑ መሪዎች መገደላቸዉ ተገለፀ።

የናይጄሪያ መከላከያ ሚኒስትር በሰሜናዊ ምስራቅ ቦርኖ ግዛት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ የቦኮ ሃራም […]

Posts navigation

Previous 1 … 181 182 183 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.