Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

December 26, 2024December 26, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በቁልቢ ለሚከበረው አመታዊ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በአል ያለ ፀጥታ ስጋት ለማክበር ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የሚከበረው አመታዊ የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም ተከብሮ […]

December 25, 2024የውጭ ዜና

ኢራን ግዙፍ የጦር ልምምድ  ላካሂድ ነዉ አለች

የኢራን አብዮታዊ ዘብ ጠባቂ ኃይል በቀጣዮቹ ቀናት  በአይነቱ እጅግ ግዙፍ የጦር ልምምድ    […]

December 25, 2024ጤና

የሶማሊያዉ ፕሬዝዳንት ወደ አስመራ መጓዛቸዉ ተነገረ

የሶማሊያዉ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ   ለይፋዊ የስራ  ጉብኝት ኤርትራ መግባታቸዉ ታዉቋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ  […]

December 25, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሳዑዲ አረቢያ ከሚኖሩ 7መቶሺህ ኢትዮጵያዊያን መካከል 4መቶ50ሺዎቹ መደበኛ ያልሆኑ ናቸዉ ተባለ፡፡

ከ2017 እስከ 2023 ባለዉ ጊዜ ዉስጥ ከ5መቶ61ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸዉ መመለሳቸዉም […]

December 25, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ወርቅ ለማዉጣት በሚል ክፍት የሚተው ጉድጓዶች ችግር እንደሆነበት የጋምቤላ ክልል የማእድን ልማት ዘርፍ ቢሮ ገለፀ።

በክልሉ ወርቅ አምራች ባለሀብቶች ወርቅ ፍለጋ በሚል የሚያደርጓቸዉ ቁፋሮዎችን ካጠናቀቁ በኋላ ጉድጓዶቹ […]

December 25, 2024December 25, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በደላንታ ወረዳ የማዕድን ቁፋሮ ተከለከለ።

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በባህላዊ መንገድ የማዕድን ቁፋሮ እንዳይካሄድ ለማድረግ እውቅና […]

December 25, 2024December 25, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለምዓቀፍ ሽልማቶችን ያገኘዉ ዶቃ ፊልም ለመቄዶንያ እርዳታ ማሰባሰብ ሊዉል ነዉ፡፡

ዶቃ ፊልም ከዛሬ ጀምሮ በሰይፉ የዩቲዩብ ቻናል ላይ መተላለፍ ይጀምራል፡፡ ከዛሬ ታህሳስ […]

December 25, 2024የውጭ ዜና

ወደ ሩሲያ እየበረረ የነበረ አዉሮፕላን መከስከሱ ተነገረ

ከካዛኪስታንተንስቶ ወደ ሩሲያ ሲጓዝ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ ንብረትነቱ የአዘርባጃን አየር […]

December 24, 2024December 24, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የሶማሊያ መንግስት ያቀረበባትን ክስ መሰረተ ቢስ ስትል አጣጣለች

የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣዉ መግለጫ የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኃይሎች በሶማሊያ […]

December 24, 2024December 24, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በሃገራችን 54 ሚሊየን ሄክታር መሬት የተጎሳቀለ መሆኑ ጥናት አመላከተ

በኢትዮጵያ 54.1 ሚሊየን ሄክታር መሬት የተጎሳቀለ መሆኑን እና ከዛ ውሰጥም 11 ሚሊየን […]

Posts navigation

Previous 1 … 196 197 198 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.