Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

October 23, 2024October 23, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ እንዲቆዩ የሚደረጉ እና አስገድዶ መሰወር የሚደረግባቸዉ ተጎጂዎች እና ቤተሰቦቻቸዉ ፍትህ ሊሰጣቸዉ ይገባል- ኢሰመኮ

መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ የተደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ሁኔታን […]

October 23, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፈዉ አመት ከአንድ ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ህፃናት ክትባት አልወሰዱም ተባለ።

ሙሉ ለሙሉ ክትባት ካልወሰዱት ህጻናት በተጨማሪ ክትባቱን ጀምረዉ ያቋረጡ መኖራቸዉንም ሰምተናል፡፡ በጤና […]

October 23, 2024October 23, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አክሲዮን ያላቸው ኢትዮጵያውያን ቁጥር ከ400ሺ እንደማይበልጥ ተገለጸ

ከ120 ሚሊየን በላይ ሰዎች በሚኖሩባት ኢትዮጵያ አክስዮን ያላቸው ዜጎች ቁጥር ከ400 ሺ […]

October 23, 2024የውጭ ዜና

እስራኤል የናስረላህን ተተኪ ገድያለሁ አለች፡፡

የእስራኤል መከላከያ ሃይል የቀድሞዉ የሄዝቦላህ መሪ ሃሰን ናስረላህ ተተኪ የሆኑትን ግለሰብ ከሶስት […]

October 22, 2024October 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ የደረሰውን የእሳት አደጋ መንስኤ እየመረመረ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፌዴራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ ቡድን ጋር […]

October 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በ11 የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የእግድ ውሳኔ ተላለፈ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በጠቅላላ ጉባኤ፣ በኦዲት እና በሴት አባላት በሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ […]

October 22, 2024October 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የአገልግሎት ክፍያዉ ላይ ጭማሪ ማድረጉን ገለጸ፡፡

ቦርዱ አዲስ የሚመሰረቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከዚህ በፊት ‹‹የሙሉ ዕዉቅና›› ለማግኘት ሲከፍሉ የነበረዉን […]

October 22, 2024October 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አሸዋ ቴክኖሎጂ ከ500 በላይ የዌብሳይት ቴፕሌት አበልፃጊዎችን አወዳድሬ ልሸልም ነው አለ።

አሸዋ ቴክኖሎጂ ለረጅም ጊዜ ሲሰራበት የቆየዉን የቴክኖሎጂ ዉጤት ከ500 በላይ አበልፃጊዎችን በማሳተፍ […]

October 22, 2024October 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች የማጠቃለያ ፕሮግራም አካሄደ

የኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ የ50ኛ ዓመት ክብረበዓል የማጠቃለያ ፕሮግራም አካሂዷል […]

October 22, 2024October 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሩሲያ ካዛን መግባታቸው ተገለጸ

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በብሪክስ (BRICS) የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሩሲያ መግባታቸውን […]

Posts navigation

Previous 1 … 229 230 231 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.