Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

August 3, 2021August 3, 2021የውጭ ዜና

የሞሮኮ ንጉስ ፤ ከአልጄሪያ ጋር የሚዋሰኑትን ድንበር ክፍት እንዲሆን ጥሪ አቀረቡ

የሞሮኮ ንጉስ ሞሀመድ 6ኛ ፤ ለአልጄሪያ ወዳጅነት ጥሪ አቅርበዋል የምንዋሰነውን ድንበርም በድጋሚ […]

July 31, 2021July 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

“ወጣቶች ከጎሳና ብሄር አስተሳሰብ ወጥተው ለኢትዮጵያውነት መቆም አለባቸው” አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን

ወጣቶች ከጎሳና ብሄር አስተሳሰብ ወጥተው ለኢትዮጵያውነት መቆም አለባቸው ሲል የክብር ዶክትሬት ሽልማቱን […]

July 31, 2021July 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

“በአለት ላይ የተመሠረተው ኢትዮጵያዊነት ዛሬም ጠላቶቹን ያሸንፋል “ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ኢትዮጵያዊነት የተመሠረተው በአለት ላይ […]

July 30, 2021July 30, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫው ስለተዘረፈ ፤ የምርጫውን ውጤት በፍፁም እንደማይቀበለው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ገለፀ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፤ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ገምግሞ ውጤቱን ዛሬ ይፋ […]

July 29, 2021July 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የቻይና እና የካናዳ ካምፓኒዎች የኢትዮጵያን የቡና ስያሜዎች ለመከራየት ጥያቄ ማቅረባቸው ተነገረ፡፡

ባለፉት አምስት አመታት ኢትዮጵያ የቡና ስያሜዎቿን በአለም አቀፍ ደረጃ ለማስጠበቅ ከ30 በላይ […]

July 29, 2021July 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ ድልድዮችንና ወታደራዊ ሰፈሮችን ለመገንባት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።

የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር አካባቢ ድልድዮችንና ወታደራዊ ሰፈሮችን በድንበር አካባቢ የጦር ሰፈር […]

July 29, 2021July 29, 2021የውጭ ዜና

ስደተኞችን ጭና ሚዲትራኒያንን ስታቋረጥ የነበረች መርከብ በመገልበጧ ቢያንስ 57 ሰዎች እንደሞቱ ተገለፀ

ከአቅሟ በላይ ስደተኞችን ጭና ከሊቢያ ወደብ የተነሳችው መርከብ በመገልበጧ ቢያንስ 57 ያህል […]

July 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበረራ ኢንደስትሪው መፍትሄ የሚሆኑ የፈጠራ ስራዎችን ለማልማት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት ከመጪው ነሃሴ ጀምሮ ሊዘረጋ ነው። 

አየር መንገዱ “ዲጂታል ስራ ፈጠራና ኢኖቬሽን” በሚል በተካሄደው የዲጂታል ኢትዮጵያ ተከታታይ የበይነ […]

July 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሳውዲ አረቢያ የመኖሪያ ፍቃድ ያላቸው ኢትዮጵያውን ጭምር እየታሰሩ ነው ተባለ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በአሁን ሰአት በሳውዲ አረቢያ የሚኖሩ ከ60 ሺህ በላይ […]

July 29, 2021July 29, 2021የውጭ ዜና

ቻይና የኑክሌር ሚሳኤልን የማከማቸትና የማስጀመር አቅሟን እያሰፋች መሆኗን የአሜሪካ ሳይንቲስቶች ተናገሩ ፡፡ 

በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል ምዕራባዊ ከምትገኘው ዢንጂያንግ የተገኙ የሳተላይት ምስሎች እንደሚሳዩት ቻይና የኒውክሌር […]

Posts navigation

Previous 1 … 340 341 342 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.