የቶታል ኩባንያ ስያሜውን ወደ ቶታል ኢነርጂስ ቀየረየፈረንሳዩ የነዳጅ ኩባንያ ባለአክሲዮኖች ኩባያውን ወደ […]
Author: Ethio Admin
ሰሜን ኮሪያዊያን በኪም ጆንግ-ኡን ክብደት መቀነስ መጨነቃቸው ተሰምቷል።
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ኡን ድንገተኛ የሆነ ክብደት መቀነስ ከዚህ በፊት ታይቶ […]
ግዙፍ የቻይና አየር ማረፊያ በይፋ ስራ ጀመረ።
በቻይና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቼንግዱ ቲያንፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ ሥራውን […]
የበርካቶችን ህይወት እየታደገች የምትገኝው ራፐር እና ዶክተሯ እንስት አድናቆት እየተቸራት ይገኛል፡፡
በመድረክ ስሟ ላዮንስ እየተባለች የምትጠራው ላ ቶያ ሙምቦላ ፣ ቀን ቀን በህክምና […]
ግብፅ በደቡብ ሱዳን ግዙፍ ግድብ ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች
የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ተፅዕኖ ያሳድርብኛል እያለች የምትገኘዉ ግብጽ በደቡብ ሱዳን ለተለያዩ አገልግሎቶች […]
የደቡብ አፍሪካ የህግ አስከባሪዎች ባለፉት ጥቂት ወራቶች ብቻ ከ1ነጥብ 2ቢሊየን በላይ ግምት ያለው ኮኬይን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታወቁ፡፡
የህግ አስከባሪዎቹ ይህንን ያህል መጠን ያለው ኮኬይን በቁጥጥር ስር ያዋሉት በሀገሪቱ በሶስት […]
በነሐሴ በዛምቢያ በሚደረገው አጠቃላይ ምርጫ፤ በሶስት የምርጫ ክልሎች ምርጫው ተሰረዘእንደ አውሮፓውያኑ ነሐሴ 12 2021 ዛምቢያ አጠቃላይ ሀገራዊ ምርጫ ታደርጋለች፡፡
በዚህ ቀን በሶስት የምርጫ ክልሎች ላይ ለፓርላማ የሚደረገው ምርጫ አይከናወንም ተብሏል፡፡ ምርጫው […]
‹በ12 ዓመት ውስጥ በናይጄሪያ ከ 300 ሺህ በላይ ህፃናት በግጭት ምከንያት ተገድለዋል ››ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አመላከተ
በምዕራብ አፍሪካ የምትገኘው ሀገር ናይጄሪያ በሰሜንናዊው ምስራቅ አካባቢዋ በአክራሪው ቦኩሃራም ጥቃትን ጨምሮ […]
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የልማት እንጅ የፀጥታ ጉዳይ ባለመሆኑ ሱዳን ጉዳዩን ወደ ፀጥታው ምክር ቤት መውሰዷ ተቀባይነት የለውም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ሱዳን እና ግብፅ የህዳሴውን ግድብ ድርድር ወደ ፀጥታው […]
አፍሪካ በኮቪድ-19 ምክንያት 190 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰባት ተገለጸ።
የ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ በአፍሪቃ ኢኮኖሚ ላይ 190 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ አስከትሏል ሲሉ […]










