Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 24, 2021June 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የተሟላ የኤም.አር.አይ (MRI) ምርመራ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ።

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል 1.5 Tesla MRI የተባለውን የምርመራ ማሽን […]

June 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢዜማ ሰኔ 14 ቀን 2013 የተደረገው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ሂደቱ እና ውጤቱ ሙሉ በሙሉ ለሕዝብ የተገለፀ ባይሆንም በብዙ ችግሮች የታጀበ ነበር ብሏል፡፡

ፓርቲው ለዚህ ምርጫ ሰላማዊነትና የአገሪቱን የነገን ቀጣይነት በምርጫ ለማረጋገጥ፣ ዜጎች በምርጫው ላይ […]

June 24, 2021June 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን በ2 ሳምንት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ አገራቸው ለማስገባት የሚያስችል ኮሚቴ ተቋቁሞ ስራ ጀምሯል ተባለ፡፡

የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ […]

June 24, 2021June 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

“ምርጫ ፍትህና ዲሞክራሲን ሊያመጣ አይችልም” ሲል ኦፌኮ ተናገረ፡፡

6ተኛዉ አገራዊ ምርጫ መካሄዱን ተከትሎ መግለጫ ያወጣው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)፣ ”በብሔራዊ […]

June 23, 2021June 23, 2021የውጭ ዜና

ሞሪሺየስ እጅግ ሰላማዊና የተረጋጋች ሀገር ተብላ ተመረጠች

የኢኮኖሚና ሰላም ኢንስቲትዩት የ2021 በአለም አቀፍ ደረጃ በሚገኙ ሀገራት መካከል፤ የሰላምና መረጋጋት […]

June 23, 2021June 23, 2021የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በኮሮና ወቅት የሚደረግ ጋብቻን ሰርዛለች።

ሩዋንዳ ጋብቻን ጨምሮ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከፍተኛ አጋለጭ ናቸው ያለቻቸውን ክስተቶች ለመቆጣጠር […]

June 23, 2021June 23, 2021የውጭ ዜና

የሩሲያ ቅጥረኞች ከማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መውጣት አለባቸው ሲል የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት አሳሰበ፡፡

በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት የሩሲያ የግል የፀጥታ ኃይሎች ሀገሪቱን ለቀው […]

June 23, 2021June 23, 2021የውጭ ዜና

ፑቲን ዩክሬን ውስጥ በ2014 ‘መፈንቅለ መንግስት’ በማቀናጀት አሜሪካን ከሰዋል::

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቀድሞው የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቪክቶር ያኑኮቪች ከስልጣን እንዲባረሩ በፈረንጆቹ […]

June 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከአዲስ አበባ ወደ ኤርትራ ተቋርጦ የነበረው የአየር በረራ በዛሬው ዕለት መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ የተቋረጠው በረራ […]

June 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በእንጦጦ ኬላ ባለው ፍተሻ የተነሳ የትራፊክ መጨናነቅ ተከስቷል

በእንጦጦ ኬላ እየተከናወነ በሚገኘው ፍተሻ ምክንያት ፣ ከሱሉልታ ወደ አዲስ አበባ በሚወስደው […]

Posts navigation

Previous 1 … 352 353 354 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.