Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሃገር እያጋጠማት ካለው ፈተና እንድትወጣ ሁሉም ሰላምን እንዲያስቀድም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡

በኢትዮጵያ ላሉት ችግሮች ሁሉ መፍትሄው ሰላም በመሆኑ ሁሉም ለሰላም ሲል አስፈላጊውን ዋጋ […]

May 26, 2021May 26, 2021የውጭ ዜና

ብሊንከን አሜሪካ ከፍልስጤማውያን ጋር ያላትን ግንኙነት እንደምታድስ ቃል ገቡ፡፡

አሜሪካ በኢየሩሳሌም ቆንስላ በመክፈት ከፍልስጤማውያን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማደስ ቃል የገባች ሲሆን […]

May 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ታጣቂ ቡድኖች በደቡብ ምዕራብ ክልል ህዝበ ውሳኔ ላይ ጫና ሊፈጥሩ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳላቸው የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍቅሬ አማን ተናግረዋል

በቤንች ሸኮ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የመሸገው ታጣቂ ቡድን በደቡብ ምዕራብ ክልል ህዝበ […]

May 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ እገዳ የሁለቱን አገራት ግንኙነት ቢጎዳም ቀዩ መስመር ግን የኢትዮጵያ ነፃነት በገንዘብ ሊቀየር የሚችል አለመሆኑን የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር ገለጸ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት […]

May 25, 2021May 25, 2021የውጭ ዜና

አወስትራሊያ በአፍጋኒስታን ያላትን ኤምባሲ ልተዘጋ ነዉ፡፡

በማዕከላዊ እስያ የምትገኘው አፍጋኒስታን ከፍተኛ የሰላም ቀውስ ውስጥ መሆኗን ተከትሎ፣አውስትራሊያ በአፍጋኒስታን ዋና […]

May 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ ከ1 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተነገረ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ባሳለፍነው ሳምንት 1ሺህ 1 መቶ 36 ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ […]

May 25, 2021May 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በቤንች ሸኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ነዋሪዎች በጸጥታ ስጋት አካባቢያቸውን ጥለው እየተሰደዱ እንደሆነ ተነገረ፡፡

በቤንች ሸኮ ዞን በተለይም በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ታጣቂዎቹ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን […]

May 24, 2021May 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአሜሪካ ዉሳኔ ከጉዞዋ ወደ ኋላ እንደማያስቀራት አስታወቀች

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የጉዞ እገዳ እንደሚጥል ማስተላፉን ተከትሎ የኢትዮጵያ የዉጭ […]

May 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ቅናሽ ስለመደረጉ ግልጽ በሆነ መንገድ ያላሳወቁ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን አስጠነቀቀ

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ አልባሳት ና የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሱቆች ውስጥ ታላቅ ቅናሽ […]

May 24, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው ማእቀብ የአፍሪካ ቀንድን በእጅጉ ይጎዳዋል ተባለ፡፡

አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው ማእቀብ የአፍሪካ ቀንድ በእጅጉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 362 363 364 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.