Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ምርምራ በማድረግ ከአፍሪካ ምን ያህል ደረጃ አላት?

ኢትዮጵያ እንደ ሌሎች የምዕራባዊያን ሀገራት በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ሰዎችን ባትመረምርም ከአፍሪካ ግን […]

April 13, 2021April 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የህወሃት የጥፋት ቡድን በትግራይ 8 አካባቢዎች ሲያደርግ የነበረው የሽፍታ እንቅሰቃሴ በመከላከያ ሠራዊቱ መደምሰሱን ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡

የህወሃት የጥፋት ቡድን በትግራይ 8 አካባቢዎች ሲያደርግ የነበረው የሽፍታ እንቅሰቃሴ በመከላከያ ሠራዊቱ […]

April 13, 2021April 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሳን ሜትሮፖሊታን “መሪ” የተሰኝዉን ቦታ ጠቋሚ መተግበሪያ ይፋ አደረገ፡፡

ሳን ሜትሮፖሊታን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የተባለለትን የናቪጌሽን መተግበሪያ በዛሬዉ […]

April 13, 2021April 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኮቪድ-19 ስርጭትን በተመለከተ ሀገር አቀፍ ጥናት ሊካሄድ ነዉ፡፡

ጥናቱ ለአንድ ወር የሚካሄድ ሲሆን ከሚያዝያ 7/2013 እንደሚጀመር ተገልጿል፡፡ በጥናቱ የጤና ሚንስቴርን […]

April 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ረሃብን ዜሮ ለማድረግ የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን ይጠቁማል የተባለ ጥናት ሊካሄድ ነዉ፡፡

ጥናቱ በ10 አመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ረሀብን ዜሮ ለማድረግ የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን ያመላክታል የሚል […]

April 13, 2021April 13, 2021የውጭ ዜና

ሩሲያ ሶስቱ ሀገራት በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ያላቸዉን አለመግባባት በዉይይት ሊፈቱ እንደሚገባ ገለጸች፡፡

የሩሲያዉ የዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከግብጹ አቻቸዉ ሳሜህ ሽኩሪ ጋር በካይሮ […]

April 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለሰባት ቀናት የሚዘልቅ ሀገር አቀፍ የጸሎትና የምሕላ መርሃ ግብር ሊካሄድ ነዉ፡፡

የጸሎትና ምህላ መርሀ-ግብሩ የተዘጋጀዉ በሃገሪቱ እየታዬ ያለዉን የፖለቲካ ዉጥረትና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ […]

April 13, 2021የውጭ ዜና

በጅቡቲ ጀልባ ተገልብጦ የ34 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

እንደ ዓለም አቀፉ ስደተኞች ተቋም (IOM) ከሆነ ስደተኞችን የጫነ ጀልባ በጅቡቲ ተገልብጦ […]

April 13, 2021April 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

አዲስ አበባን የማስዋብ ስራ በሁሉም የከተማዋ መንገዶችና አካባቢዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል ተብሏል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፣ አዲስ አበባን […]

April 13, 2021የውጭ ዜና

በጀርመን የርስ በርስ ጦርነት ለመቀስቀስ ሞክሯል የተባለው የሽብር ቡድን የፍርድ ሂደት ተጀምሯል፡፡

በጀርመን ግሩፕ ኤስ በመባል የሚታወቀው የሽብር ቡድን የፍርድ ሂደት መጀመሩ ተነግሯል፡፡ ትናንት […]

Posts navigation

Previous 1 … 374 375 376 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.