Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

April 16, 2021April 16, 2021የውጭ ዜና

በጋምቢያ ሙስሊም ሴት የመንግስት ሰራተኞች ከመደበኛው የስራ ሰዓት ቀድመዉ እንዲወጡ ተፈቀደላቸዉ፡፡

በሃገሪቱ ሁሉም ሙስሊም ሴት የመንግስት ሰራተኞች 2 ሰዓታትን ቀድመው እንዲወጡ የተደረገው በጊዜያዊነት […]

April 15, 2021የውጭ ዜና

የሩሲያዉ መልእክተኛ በሰሜን ኮሪያ ውስጥ ‘ረሃብ የለም’ ብለዋል፡፡

የዓለም አቀፍ ማዕቀቦች የተደራረቡባት ሰሜን ኮሪያ አሁን ደግሞ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ […]

April 15, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሸገር ድጋፍ ሰጪ ትራንስፖርት የኪራይ ውሉ ለተጨማሪ ሁለት ወራት ተራዘመ፡፡

የኪራይ ብር መጠኑም መሻሻሉ ተነግሯል፡፡የሸገር ድጋፍ ሰጪ ትራንስፖርት ጥቅምት ዘጠኝ ከከተማ አስተዳደሩ […]

April 15, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን የኢጋድ ሊቀመንበር በነበረችበት ወቅት ኢትዮጵያ ላይ ለፈፀመችው ወንጀል እንድትጠየቅ ኢትዮጵያ አሳሰበች፡፡

ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ወይም ኢጋድ ሊቀመንበር በሆነችበት ወቅት፣ በኢትዮጵያ […]

April 15, 2021April 15, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን ከዚህ በኋላ በህዳሴ ግድብ ድርድር ላይ የተሳሳተ አጀንዳ እንደማይኖራት ኢትዮጵያ አስታወቀች፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ፣ካርቱም በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በቂ ማስረጃ ስላገኘች ከዚህ […]

April 15, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሃገራችን የመጀመሪያዉ አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ዓውደጥናትና ዓውደ ርዕይ ዛሬ ተጀምሯል፡፡

አዉደ ርዕዩ እስከ ሚያዝያ 10/ 2013 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ”አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ለሁሉም” […]

April 15, 2021የውጭ ዜና

ሶማሊያ በውስጥ ጎዳዬ ማንም ጣልቃ እንዲገባ አልፈቅድም ብላለች፡፡

የሶማሊያ መንግሥት የፕሬዚዳንቱን የሥልጣን ማራዘሚያ ውሳኔ እንደጸና በመግለጽ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሀገሪቱን […]

April 15, 2021April 15, 2021የውጭ ዜና

ቦልሶናሮ በእንድራሴዎች ምክር ቤት ምርመራ ሊደረግባቸዉ ነዉ፡፡

የብራዚል እንድራሴዎች ምክር ቤት ፕሬዝደንቱ በ COVID-19 ላይ ያሳዩትን ቸልተኝነት ሊመረምር መሆኑ […]

April 15, 2021April 15, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ ሁሉንም ወታደሮች ከአፍጋኒስታን ብታስወጣም ሀገሪቱን መደገፍ እንደምትቀጥል ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቃል ገብተዋል፡፡

ድጋፉ ግን “በወታደራዊ ኃይል” አይደለም ብለዋል ባይደን፡፡ የአሜሪካው የአየር ድብደባ ለመጀመሪያ ጊዜ […]

April 15, 2021April 15, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሚያዝያ ወር ሊጀመር የነበረው የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ጥገና በተያዘዉ እቅድ እንደማይከወን ተገለፀ፡፡

የካቲት ወር ላይ ቅርስ የሚጠግኑ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ሚያዝያ ወር ላይ ለላሊበላ ውቅር […]

Posts navigation

Previous 1 … 373 374 375 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.