Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 31, 2021March 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሙርሌ ጎሳዎች ታፍነው የተወሰዱ ህፃናት እንዲመለሱ ተጠየቀ፡፡

ከጋምቤላ ክልል በተለያዩ ጊዜያት በሙርሌ ጎሳዎች አማካኝት እስካሁን ከ 60 በላይ ህፃናት […]

March 29, 2021March 29, 2021የውጭ ዜና

የጆርጅ ፍሎይድ ቤተሰብ ፍትህ ተነፍገናል እያሉ ነዉ፡፡

ቤተሰቦቹ የጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ ዴሪክ ቻውቪን ባስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርብ ቤተሰቦቹ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ባለፈው […]

March 29, 2021March 29, 2021የውጭ ዜና

ቻይና በምእራቡ አለም ለተጣለባት ማእቀብ የአጸፋ እርምጃ መዉሰድ ጀመረች፡፡

ቻይና በአሜሪካና በአውሮፓ ህብረት የተጣለባትን ማእቀብ አንደ አስተማሪ ቅጣት ሳይሆን በጋራ የተደረገብኝ […]

March 29, 2021March 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ ማምጣታቸውን ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን […]

March 29, 2021March 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኒው ሊፍ ፈርቲሊቲ ሴንተር በቴክኖሎጂ የታገዘ የመካንነት ሕክምና መስጠት ጀመረ፡፡

ማእከሉ በግል ሆስፒታል ደረጃ በቴክኖሎጂ የታገዘ የመካንነት ህክምና መስጠት መጀመሩን አስታዉቋል፡፡ ይህ […]

March 29, 2021March 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለኩላሊት ንቅለ ተከላ የሰጪና ተቀባይ የተስማሚነት ምርመራ በኢትዮጵያ ሊጀመር ነዉ ተባለ፡፡

አርማወር ሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና […]

March 29, 2021March 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚንስቴር ገለጸ፡፡

ሚንስቴሩ እንዳለዉ በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስምንት ወራት የወጪ ንግድ አፈጻጸም ይገኛል […]

March 29, 2021March 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች አማካኝነት የቀረበ 50ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ ከ350 ብር በታች እንዲሸጥ ተወሰነ፡፡

ሲሚንቶዉ እንዲሸጥ የተወሰነዉ አዲስ አበባ ለሚገኙ ሲሚንቶ ፈላጊዎች ነዉ፡፡ ህገ-ወጥ ደላሎችና ሌሎች […]

March 29, 2021March 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እንደተናገሩት የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ […]

March 26, 2021March 26, 2021ስፖርት

ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍራንክ ናቶልን ሾመ

አሰልጣኝ ፍራንክ በእግር ኳሱ ከ35 ዓመታት በላይ በተለይ በአፍሪካ በማሰልጠን በቂ ልምድ […]

Posts navigation

Previous 1 … 382 383 384 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.