Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

March 22, 2021March 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሰባት ቀናት ብቻ ከ53 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር ለኢቲዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ፣ የኮንትሮባንድ እቃዎች የተያዙት ከቀን 3 /2013 […]

March 22, 2021March 22, 2021የውጭ ዜና

የሪፐብሊክ ኮንጎ ዋነኛ የፖለቲካ ተቀናቃኝ በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው ተነገረ፡፡

የሪፐብሊክ ኮንጎ የተቃዋሚ ፓርቲ እጩ የነበሩት ጉዬ ፓርፌት ኮሌላስ በኮሮና ቫይረስ መሞታቸው […]

March 22, 2021የውጭ ዜና

በአዉስትራሊያ የጎርፍ አደጋ ከ18 ሺህ በላይ ሰዎችን አፈናቀለ፡፡

የጎርፍ አደጋዉ የተከሰተዉ በምስራቃዊ የሃገሪቱ የባህር ዳርቻ ሲሆን፣ በአካባቢዉ በተከታታይ የጣለዉን ከፍተኛ […]

March 22, 2021March 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ግምቱ ከ1 ሚሊየን በላይ የሆነ 108 የልብስ ቦንዳ ተያዘ፡፡

የኮንትሮባንድ ልብሱ በ34 ኩንታል ቡና በማስመሠል ነው ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል […]

March 22, 2021March 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያን በአሁኑ ሰዓት የበረሃ አንበጣ መንጋ እንደማያሰጋት ተገለፀ፡፡

የግብርና ሚኒስቴር ለ ኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው፣ በአሁኑ ሰዓት በሱማሌ ክልል ሲቲ […]

March 20, 2021March 20, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በድሬዳዋ ከተማ የኦክስጅን እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ።

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የጽኑ ህሙማን ቁጥር እየጨመረ በመሄዱ የኦክስጅን እጥረት ማጋጠሙ ተነግሯል። […]

March 20, 2021March 20, 2021የውጭ ዜና

አሜሪካ ሶማሊያን አስጠንቅቃለች፡፡

አሜሪካ ሶማሊያን ያስጠነቀቀችው ምርጫ እንድታደርግ ነው፡፡ ሶማሊያ ባፋጣኝ ምርጫ እንድታደርግ የአሜሪካ የውጭ […]

March 20, 2021March 20, 2021የውጭ ዜና

የአውሮፓ ህብረት በማይናማር ወታደራዊ ሀይሎች ላይ ማእቀብ ሊጥል ነው፡፡

ህብረቱ 11 በሚጠጉ የማይናማር ወታደራዊ ሀይሎች ላይ ማእቀብ እንደሚጥል አስታውቋል፡፡ በማይናማር መፈንቅለ […]

March 19, 2021March 19, 2021የውጭ ዜና

ፑቲን ጆ ባይደንን በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ላይ እንጋጠም ብለዋቸዋል፡፡

ይህ ሳምንት ለአሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነት በጣም አስቸጋሪ ሆኗል፡፡የሞስኮው ቭላድሚር ፑቲን እርሳቸውና […]

March 19, 2021March 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

መጋቢት 19 በአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው፡፡

‹‹ መርከባችን አትሰምጥም ›› በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ ሰልፍ ሊደፈረግ መሆኑ ተገለፀ […]

Posts navigation

Previous 1 … 387 388 389 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.