በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ሓይሎች ምክንያት የሚደርሰዉን ሰብአዊ ቀዉስ የፈደራልና የክልል መንግስታት በመተባበር እንዲያስቆሙ አብንና ባልደራስ ጠየቁ፡፡

አብንና ባልደራስ በቀጣዩ ምርጫ በትብብር ለመስራት መፈራረማቸዉን አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ […]