Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

January 13, 2021January 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሳለፍነው ታህሳስ ወር ብቻ ከ344 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ […]

January 13, 2021January 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ካለፉ ሰዎች ውስጥ 70 በመቶዎቹ የአዲስ አበባ ነዋሪ እንደሆኑ ተገለጸ።

የኮቪድ_19ን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ”እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ” ንቅናቄ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።በአዲሰ አበባ […]

January 13, 2021January 13, 2021የውጭ ዜና

የማላዊ ሁለት ሚኒስትሮች በኮቪድ 19 ህይታቸው አለፈ::

ቢቢሲ እንደዘገበው ትናንት በኮቪድ 19 ህይወታቸው ያለፈ ሁለተኛው የማላዊ የካቢኔ ሚኒስትር ሆነዋል […]

January 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለወባ በሽታ ምርመራ የሚውሉ 493 ማይክሮስኮፖችን አሰራጨ።

ኤጀንሲው ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ከታህሳስ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ 493 […]

January 13, 2021January 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ለጣና ሃይቅ የገባዉን ቃል በተገቢዉ መንገድ እየፈፀመ አይደለም ተባለ።

በጣና ሃይቅ ላይ የተጋረጠዉን የእንቦች አረም ለማስወገድ በሚደረገዉ ጥረት የፌደራሉ መንግስት ተገቢዉን […]

January 13, 2021January 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

3 ሺህ በላይ የደቡብ ሱዳን ከብት አርቢዎች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው ለመግባት መሞከራቸው ተገለጸ።

የጋምቤላ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በክልሉ ስር በምትገኘው […]

January 12, 2021January 12, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኦፌኮ ከሀገራዊ ምርጫው ተገድዶ ሊወጣ የሚችልበት ዕድል መኖሩን ተናገረ::

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ፖርቲ በሀገራዊ ምርጫው ስለመሳተፉ እስካሁን እንዳልወሰነ ተናግሯል፡፡የፖርቲው ተቀዳሚ ሊቀመንበር […]

January 12, 2021የውጭ ዜና

ትዊተር የ70 ሺህ ሰዎችን አካውንት መዝጋቱን ገለጸ::

ትዊተር ይህንን ያለው ያሳለፍነው ሳምንት በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ የዶንልድ ትራምፕ ደጋፊዎች ደረጉትን […]

January 11, 2021January 11, 2021የውጭ ዜና

መራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ሲ አይ ኤን ዊሊያም በርንስ እንዲመራ በእጩነት አቀረቡ።

የአሜሪካን የስለላ ተቋም ሲ አይ ኤ ን፤ በሙያቸው ዲፕሎማት የሆኑት ዊሊያም በርንስ […]

January 11, 2021January 11, 2021የውጭ ዜና

ኡጋንዳ በምርጫ ጣበያ ውስጥ ካሜራ ያለመጠቀም ህግ አወጣች፡፡

የኡጋንዳ ምርጫ ኮሚሽን በምርጫ ጣበያ ውስጥ ማንም ሰው ካሜራ እንዳይጠቀም ህግ ማውጣቷን […]

Posts navigation

Previous 1 … 411 412 413 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.