Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

December 25, 2020December 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች እና ረዳት አሽከርካሪዎች የኮቪድ-19 የህይወት ኢንሹራንስ ተገባላቸው::

የድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች በኮቪድ-19 ህመም ምክንያት ከስራ የሚርቁ ከሆነ ለሁለት ተከታታይ ወራት […]

December 25, 2020December 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

መጪዎቹ ወራት የአደባባይ በዓላት የሚበዙበት በመሆኑ ህብረተሰቡ እራሱን ከኮሮና ቫይረስ እንዲጠብቅ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ።

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጉዳዩን አስመልክተው በጋራ ጋዜጣዊ […]

December 24, 2020December 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ 1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

የዳሽን ባንክ አክሲዮን ማህበር ባለ አክሲዮኖች 27ተኛ መደበኛ ጉባኤ እና 24ተኛ ድንገተኛ […]

December 23, 2020December 23, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ አባሉቼ እየታሰሩብኝ ነው አለ።

በቅርቡ የግንባሩ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ታስረዋል መባሉንም አስተባብሏል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጲያ […]

December 21, 2020December 21, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ሴቶች በቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ ላይ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጠየቀ።

ኮሚሽኑ ከምርጫ ጋር በተያያዘ በሴቶች ላይ ሊደርሱ የሚችሉ ጥቃቶችን በተመለከተ፣ የተለዩ ችግሮችን […]

December 19, 2020December 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ላለፋት ሁለት ቀናት ስብሰባውን ሲያካሂድ የነበረው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቀቀ።

ከብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ! የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከታህሳስ 8 […]

December 18, 2020December 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ዛሬ ረፋድ ላይ ቦሌ ኦሮሚያ ታወር አጠገብ እየተሰራ ካለ ህንጻ ላይ የወደቀ እንጨት እግረኞች ላይ ጉዳት አደርሷል፡፡

አራቱ ጓደኛሞች በህንፃው ስር ባለ የእግረኛ መንገድ ላይ እያለፉ ሳለ ነበር ከህንጻው […]

December 18, 2020December 18, 2020የውጭ ዜና

የሉሳካ ከተማ ከንቲባ የከተማዋ ነዋሪዎችን በስታዲየም ባዘጋጆት የሰርግ ስነስርአታቸው ላይ እንዲታደሙ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የዛምቢያ መዲና ሉሳካ ከንቲባ ሰርጋቸውን በከተማዋ ስታዲየም ውስጥ ለማካሄድ አቅደዋል፡፡ ይህ እቅዳቸው […]

December 18, 2020December 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የህወሓት አመራሮች የሚገኙበትን ለጠቆመ የ10 ሚልዮን ብር ሽልማት ማዘጋጁትን የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት ማስታወቁን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

ሌ/ጀነራል አስራት ዴኔሮ እንደተናገሩት የህወሓት አመራሮችን በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረገውን […]

December 17, 2020December 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ጃንሜዳ ለጥምቀት በዓል ማክበሪያ ዝግጁ እንዲሆን የከተማ አስተዳደሩ ላደረገው ትብብር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምስጋና አቀረበች ።

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጱህ […]

Posts navigation

Previous 1 … 415 416 417 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.