Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 16, 2026June 16, 2026የውጭ ዜና

የእስራኤል የደህንነት ሚኒስትር ቤን-ጊቪር በቪዛ ችግር ምክንያት ወደ አሜሪካ ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ ሰረዙ

በአነጋጋሪ ድርጊቶቻቸው የሚታወቁት ኢታማር ቤን-ጊቪር፣ ለባዮሜትሪክ የጣት አሻራ በአካል እንዲቀርቡ ከተጠየቁ በኋላ […]

June 16, 2026June 16, 2026የውጭ ዜና

በካሊፎርኒያ የአሜሪካ አየር ኃይል ቢ-52 ቦምብ ጣይ አውሮፕላን ተከስክሶ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ

በደቡብ ካሊፎርኒያ ከሚገኘው የኤድዋርድስ አየር ኃይል ማዕከል ለመነሳት በሞከረበት ቅጽበት በተከሰከሰው የዩናይትድ […]

June 16, 2026June 16, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ ከአርብ በፊት የአሜሪካ-ኢራንን ስምምነት ይፋ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ቫንስ ገለጹ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ያለውን ጦርነት ለማቆም የተደረሰውን የመጀመሪያ ደረጃ […]

June 15, 2026June 15, 2026የውጭ ዜና

እስራኤል በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ስምምነት ቢደረግም ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ በተቆጣጠረቻቸው አካባቢዎች እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የሰላም ስምምነት […]

June 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦ […]

June 15, 2026June 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ማንኛውም ተቋም የሚያመነጨው መረጃ በኢትዮጵያ የዳታ ጥራት ቁጥጥር ማዕቀፍ ውስጥ ማለፍ እንደሚኖርበት ተደነገገ

በስታቲስቲክስ ተግባር የተሰበሰበ የግለሰብ መረጃ በማንኛውም ተቋማት ዘንድ ለምርመራ ለደህንነት ለህግ ወይም […]

June 15, 2026June 15, 2026የውጭ ዜና

በዩክሬን በተሰነዘሩት የሩሲያ ጥቃቶች የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፤ በታዋቂው የኪቭ ካቴድራል ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ

የሩሲያ ጦር በተለያዩ ዋና ዋና ከተሞች ላይ በሰነዘረው ተከታታይ ጥቃት በዩክሬን ቢያንስ […]

June 15, 2026June 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና እየተሰጠ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ 1መቶ99 የፈተና ጣቢያዎች፣ የ2018 የትምህርት ዘመን […]

June 15, 2026June 15, 2026Uncategorized

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት […]

June 15, 2026June 15, 2026የውጭ ዜና

ደቡብ አፍሪካ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ2 ሺህ 7መቶ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መለሰች

ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በህገ-ወጥ ስደት ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ እንደሚወስዱ ቃል ከገቡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 46 47 48 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.