Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 27, 2020June 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ከሁለት ሳምንት በኋላ ውሀ መሙላት እንደሚጀምር አስታወቀች።

የጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት ከደቂቆዎች በፊት ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ህብረት ባዘጋጀው የመሪዎች […]

June 26, 2020June 26, 2020የውጭ ዜና

የፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞ የደህነት አማካሪ ጆን ቦለተን ያሳተሙትን አዲሱ መጽሀፍ በቻይና ተሞካሸ፡፡

የቀድሞ የአሜሪካ የደህንነት ሀላፊ የነበሩት ጆን ቦልተን ከሰሞኑ አዲስ መጽሀፍ አሳትመዋል፡፡ ታድያ […]

June 26, 2020June 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በህጻናት ጥቃት ዙርያ የህግ ማሻሻያ እንዲደረግ የፊርማ ማሰባሰብ ስራ ተጀመረ፡፡

በህጻናት ላይ እየደረሰ ያለው ጾታዊ ጥቃት ተደባብሶ መቅረት የለበትም በዚህም የህግ ማሻሻያም […]

June 26, 2020June 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ገዥዉ ፓርቲ የኢትዮ ቴሌኮምን ከፊል ድርሻ ለመሸጥ እሄደበት ያለውን ጥድፊያ በአስቸኳይ እንዲያቆም ኢዜማ አሳሰበ፡፡

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ገዥዉ ፓርቲ የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ ለመሸጥ እያደረገዉ ያለዉ […]

June 26, 2020June 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አየር አምባ ት/ቤት አካባቢ ዛሬ እኩለ ቀን በፌደራል ፖሊሶች እና በዘራፊዎች መካከል ለደቂቃዎች የቆየ ተኩስ ልውውጥ ተፈጥሮ ነበር ተባለ።

ከተኩስ ልውውጡ በኋላ ካፒታል ጋዜጣ በቦታው በመገኘት እንደዘገበው በጥይት ተመቶት የወደቀ ሆኖም […]

June 26, 2020June 26, 2020የውጭ ዜና

ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ እንስት ሐኪም በአሜሪካ የcovid-19 ጽኑ ህሙማንን አገግመው እንዲወጡ ሳትታክት በሰራችው ስራ በኒዮርክ ከተማ የክብር እውቅና ተሰጣት።

ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ አሜሪካዊት በአሜሪካን አሉ ከሚባሉ 10 ሆስፒታሎች መካከል አንዱ በሆነውና በኒዮርክ […]

June 26, 2020June 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ስድስት ዩንቨርሲቲዎች የጣናን ህልውና ለመታደግ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ።

በአማራ ክልል የሚገኙ ስድስት ዩንቨርሲቲዎች ጣናን ለመታደግ የፍቅርና የትብብር ጉዞ ወደጉና ተራራ […]

June 26, 2020June 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ እድሜያቸው ከ10 ዓመት በታች የሆኑ ሁለት ህጻናትን አስገድዶ የደፈረው ተከሳሽ የ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት።

በአሰገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት […]

June 26, 2020June 26, 2020የውጭ ዜና

20 ሚሊዮን አሜሪካዊያን በኮሮና ቫይረስ ሳይጠቁ እንዳልቀረ የአሜሪካ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር አስታወቀ።

የሀገሪቱ የበሽታ ቁጥጥር ማዕከላዊ መሥሪያ ቤት (CDC) እንደሚለው እውነተኛው ቁጥር አሁን ከሚነገረው […]

June 26, 2020June 26, 2020የውጭ ዜና

የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜት ፋሬድሪክሰን የአውሮፓ ህብረት ባዘጋጀው የኮሮና ቫይረስ ውይይት ምክንያት የሰርግ ፕሮግራማቸውን ሰረዙ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ሜት ፋሬድሪክሰን የአውሮፓ ህብረት መሪዎች የኮሮና ቫይረስ ወረርኝን በተመለከት በተዘጋጀ […]

Posts navigation

Previous 1 … 469 470 471 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.