Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 2, 2020June 2, 2020ስፖርት

“እግር ኳስ ናፍቆኛል” የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ

የርገን ክሎፕ እግር ኳስ ናፍቆኛል ብለዋል የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ “ወደ ልምምድ […]

June 2, 2020June 2, 2020የውጭ ዜና

ሩዋንዳ በዋና ከተማዋ ኪጋሊ ከተማ የሚኖሩ ዜጎቿ ምግብን በከሰል እንዳያበስሉ አገደች፡፡

ሀገሪቱ ከሰል ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት እንዳይውል በዋና ከተማዋ ኪጋሊ ላይ ያገደች ሲሆን […]

June 2, 2020June 2, 2020የውጭ ዜና

በአሜሪካ ያለው የዘር መድሎ በአፋጣኝ እነዲቆም የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉትይሬዝ ተናገሩ፡፡

አንቶኒዮ ጉትይሬዝ አሜሪካዊያን በሰላማዊ መንገድ ተቃውሞአቸውን እንዲያሰሙም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት […]

June 2, 2020June 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ ብቻ 3 ሺህ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው መግባታቸው ተገለጸ፡፡

የጋምቤላ ክልል መንግስት እንዳስታወቀው ባለፈው ሳምንት ብቻ ወደ ክልሉ 3 ሺ የሚሆኑ […]

June 2, 2020June 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የተካተቱበት ልዑካን ወደ ሱዳን ድንበር አቀና።

ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊዎች የተካተቱበት ልዑካን ወደ ሱዳን ማቅናቱ ተሰምቷል። […]

June 2, 2020June 2, 2020የውጭ ዜና

በዲሞክራቲክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በድጋሚ ተቀሰቀ፡፡

የሀገሪቱ ባስልጣናት እንዳስታወቁት የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በምዕራባዊቷ የ ኮንጎ አምባንዲካ ከተማ በድጋሚ […]

June 2, 2020June 2, 2020የውጭ ዜና

81 በመቶ ማላዊያን ከኮሮና ቫይረስ ይልቅ ርሀብ እንደሚያሰጋቸው ተናገሩ።

የሀገሪቱ የህዝብ አስተያየትና ምርምር ተቋም ከስዊድን ተመራማሪዎች ጋር በመሆን በአውሮፓውያ ከግቦት 7 […]

June 2, 2020June 2, 2020የውጭ ዜና

ነውጥ እና ዘረፋውን በሀይል እንደሚያስቆሙ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ።

በጥቁር አሜሪካዊው ጆርድ ፈሎይድ በፖሊስ በጭካኔ መገደልን ተከትሎ በአሜሪካ የተከሰተውን የህዝብ አመፅ […]

June 2, 2020June 2, 2020የውጭ ዜና

የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ወደ ቴህራን አቅንተው ከኢራን ጋር በርካታ ስምምነቶችን እንደሚፈራረሙ ገለፁ።

ኢራን በነደጅ ዕጥረት ውስጥ ላለችው ሀገር ድጋፍ ካደረገች በኋላ ማዱሮ ከኢራን ጋር […]

June 1, 2020June 1, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በሶማሌ ክልል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው የራቁ ልጆች ከመጻህፍት እንዳይለዩ የግመል ቤተ መጻህፍት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የህጻናት አድን ድርጅት አስታወቀ፡፡

የሴቭ ዘ ቺልድረን ኮምዩኒኬሽን ሃላፊና ቃል አቀባይ ወ/ሮ ህይወት እምሻው ለኢትዮ ኤፍ […]

Posts navigation

Previous 1 … 482 483 484 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.