Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 3, 2020June 3, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር ያሉ የህግ ታራሚዎች ከ60 ሺህ ባላይ የአፍ እና የአፍንጫ ጭንበል ማምረታቸው ተገለጸ፡፡

የፌደራል ማረሚያ ቤት ባስገነባው የጋርመነት ኢንዱስትሪ ውስጥ የህግ ታራሚዎች 60 ሺህ 300 […]

June 3, 2020June 3, 2020የውጭ ዜና

በዓለማችን ከ450 ሺህ በላይ የሕክምና ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አቀፉ የነርሶች ካውንስል አስታወቀ።

ከተጠቂ የህክምና ባለሙያዎች መካከል 600 ነርሶች በዚሁ ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸውን እንዳጡ ተገልጿል። […]

June 3, 2020June 3, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

መቀመጫውን እስራኤል ያደረገው ፒስ ሜድ ኩባንያ ለቅዱስ ፖውሎስ ሆስፒታል 50 የህጻናት ህክምና አልጋዎችና 18 ኢንፊውዥን ፖንፖችን ለግሷል፡፡

የሆስፒታሉ የኮሚኒኪሽን ሀላፊ አቶ ነዋይ ጸጋዬ ለኤትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ይህ ኢንፊውዥን […]

June 3, 2020June 3, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ፔፕሲኮ የበጎ አድራጎት ፋውንዴሽን ኮሮና ቫይረስ ባስከተለው የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት ለተጎዱ እና ጫና ለደረሰባቸው ዜጎች 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ለገሰ።

ፋውዴሽኑ ይህንን ድጋፍ የሚሰጠው ከሜቄዶንያ አረጋዊያን መርጃ ማህበር ጋር በመተባበር የኮቪድ 19 […]

June 3, 2020June 3, 2020የውጭ ዜና

127 ጋዜጠኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት መሞታቸውን ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ጥበቃ ቡድን አስታወቀ።

ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ በ31 የአለማችን ሀገራት የሚገኙ 127 ጋዜጠኞች በኮቪድ -19 […]

June 3, 2020June 3, 2020የውጭ ዜና

የሊቢያ ተፋላሚ ወገኖች 3ኛውን ድርድር ለማካሄድ ተስማሙ።

ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው የሊቢያ መንግስት እና ኮማንደር ካሊፋ ሀፍታር ሊቢያን በሁለት […]

June 2, 2020June 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሕሙማንን መቀበል ጀመረ።

የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እስማኤል ሸምሰዲን እንዳሉት ባለፉት ሁለት ወራት ማዕከሉ 1 […]

June 2, 2020June 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይናዊያን የኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ሾፌሮች ኮሮናን በመፍራት ስራቸውን እያቆሙ እንደሆነ ተገለጸ።

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የነበሩ አምስት የኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ሾፌሮች […]

June 2, 2020June 2, 2020Uncategorized

“የሞውሪንሆ ንግግር አነቃቅቶኛል” የሊቨርፑሉ ተከላካይ አንድሪው ሮበርትሰን

ሮበርትሰን -የሞውሪንሆ ንግግር አነቃቅቶኛል የሊቨርፑሉ የመስመር ተከላካይ አንድሪው ሮበርትሰን የቶተንሃሙ አሰልጣኝ አበርትተውኛል […]

June 2, 2020June 2, 2020የውጭ ዜና

የዘጠኝ አመት ኬንያዊ ታዳጊ ከእጅ ንክኪ የራቀ የእጅ መታጠቢያ በመስራት ተሸላሚ ሆነ፡፡

የኬኒያው ታዳጊ ለሽልማት የበቃው ከበርካታ የሀገሩ የፈጠራ ባለሙያዎች ጋር ተወዳድሮ ነው፡፡ የዘጠኝ […]

Posts navigation

Previous 1 … 481 482 483 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.