በመካከለኛው ምሥራቅ ከተፈጠረው ቀውስ ጋር በተገናኘ ነዳጅን በኃላፊነት ለመጠቀም የሚያስችሉ አሰራሮች በአግባቡ እንዲተገበሩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

በዚህም የኤሌክትሪክ መኪናዎችንና የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶችን በአግባቡ መጠቀም፣ የአነዳድ ባህል ለውጥ ማድረግ […]