የነዋሪነት መታወቂያን በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦች ላይ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር አቶ መላክ […]