በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የመምህራንን ደሞዝ ለአፈር ማዳበሪያ ዉዝፍ ዕዳ በመዋሉ መምህራኑ ለከፍተኛ ችግር ተማሪዎቹ ደግሞ ከትምህርት ገበታ ዉጪ መሆናቸዉ ተነገረ

የወረዳዉ መምህራን ደሞዝ እየተከፈላቸው ባለመሆኑ መቋቁም የማይችሉት የኑሮ ጫና ውስጥ እንደሚገኙ ለኢትዮ […]

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የሩሲያ መንግሥት ንብረት ከየሆነው አቭቶቫዝ የተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ጋር መኪና ለመገጣጠም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከኩባንያው ጋር የፈረመው ስምምነት፣ ላዳ ተሽከርካሪዎችን ለመጣጠምና ለማምረት የሚያስችል […]