Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

December 25, 2023December 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ባደረገው ክትትል አምስት ፌስታል አደንዛዥ ዕፅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡

ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ ወርቁ ህንፃ […]

December 25, 2023December 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በተያዘለት ቀን ያልተሰጠው የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ሠራተኞች ፈተና በቀጣይ ቅዳሜ ይሰጣል ተባለ

አጋጥሟል በተባለ የቴክኒክ ችግር ሳቢያ ሳይሰጥ የቀረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ሠራተኞች […]

December 23, 2023December 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ77 ሺህ በላይ አዳዲስ ሰዎች በካንሰር እንደሚያዙ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሚሆነው ሞት ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች እንደሚከሰትም ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። […]

December 21, 2023ጤና

በትግራይ ክልል በኮሌራ ወረርሺኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ2መቶ በላይ ደርሷል፡፡

በክልሉ 10 ወረዳዎች ላይ በሽታዉ መከሰቱም ተገልጿል፡፡ የክልሉ መንግስት ቁጥጥር በማያደርግባቸዉ ቦታዎች […]

December 21, 2023December 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ለባህላዊ ህክምና የሚውሉ ግብዓቶችን በላብራቶሪ የመመርመር ስራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ይህንን ለማድረግ ግን ቅድሚያ የባህል ሀኪሞቹ እውቅና ያስፈልጋል ስለመባሉ ኢትዮ ኤፍ ኤም […]

December 21, 2023December 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የእንሰት በሽታ የስልጤን ዞን ህዝብ ለድርቅ አደጋ ዳርጓል ተባለ

የስልጤ ዞን ነዋሪዎች ከፍተኛ የድርቅ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ አስታውቀዋል፡፡ በዞኑ በተከሰተ የእንሰት […]

December 21, 2023December 21, 2023የውጭ ዜና

ስዊዘርላንድ በጋዛ ላሉ ህጻናት የ11.5 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አደረገች፡፡

ስዊዘርላንድ በዩኒሴፍ በኩል ለጋዛ ህጻናት እና ቤተሰቦቻቸዉ የሚዉል የ11.5 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ […]

December 21, 2023December 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ቢጂአይ-ኢትዮጵያ በአሰራሩ፣ በማምረት ሂደቱ እና በስርጭት ሞዴሉ ላይ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ሊያደርግ መሆኑን ገለፀ።

ኢንቨስትመንቱ የኩባንያውን ፋብሪካዎች የማምረት አቅም መጨመርን እንዲሁም የአዲስ አበባ ፋብሪካ ሰበታና ማይጨው […]

December 21, 2023December 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ መሥሪያ ቤቶች ተመሳሳይ ብሔር ያላቸው አመራሮች ብዛት ከ40 በመቶ እንዳይበልጥ ሊደረግ ነው፡፡

የከተማ አስተዳደሩ በአንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ ከሚኖሩ ዳይሬክተሮች እና ቡድን መሪዎች […]

December 21, 2023December 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ “ድርቅ እንጂ ረሃብ” አልተከሰተም አለ መንግስት

በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ ወደ ረሃብ ተቀይሯል የሚሉ መረጃዎች ሌላ ዓላማ ይዘው የሚንቀሳቀሱ […]

Posts navigation

Previous 1 … 106 107 108 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.