Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

December 14, 2023December 14, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ግሎባል ባንክ ኢትዮጰያ ከግብር በፊት 836 ሚሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

የቀደሞው ደበብ ግሎባል ባንክ ያሁኑ ግሎባል ባንክ ኢትዮጰያ የባለ አክሲዮኖች ማህበር በተጠናቀቀው […]

December 14, 2023የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስራኤልን አስጠነቀቁ፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እስራኤል በጋዛ በሰላማዊ ዜጎች ላይ እያደረሰች በምትገኘው የቦምብ […]

December 14, 2023December 14, 2023ጤና

ኤች አይ ቪ ኤድስ አሁንም ትኩረት የሚያሻው የማህበረሰብ ስጋት ነው—ጤና ሚንስቴር

በኢትዮጵያ የወጣቶች በኤች.አይ.ቪ ቫይረስ እንደ አዲስ የመያዝ ምጣኔ አሁንም ከፍተኛ ስጋት ሆኖ […]

December 14, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የሲቪከ ማህበረሰቡን እንቅስቃሴ ለመገደብ የሚደረግ የሀሰት ውንጅላ እንደሚያሳስባቸው በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አዎር ተናገሩ፡፡

በኢትዮጵያ የሲቪክ ማህበረሰቡን እንቅስቃሴ ለመገደብ የሀሰተኛ ውንጀላ ጥቅም ላይ ይውላል፤ ይህም ምህዳሩ […]

December 13, 2023December 13, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በ77,280ብር ቅድመ ክፍያ እና በ2000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ የቤት ባለቤት ሊያደርግ መሆኑን ኪ ሀውሲንግ አስታወቀ፡፡

አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ላላቸው ለቤት ፈላጊዎች፣ በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና […]

December 13, 2023December 13, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከ100 በላይ አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ኤግዚብሽን እና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ፡፡

ኢትዮጵያም ታምርት ፤እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ቃል ኤግዚብሽን እና በዛሩ “የኛ ምርት” […]

December 13, 2023December 13, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ሦስተኛ ዙር ድርድር ሊኖር እንደሚችል ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ፤ በኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሰው እና መንግሥት ‘ሸኔ’ ከሚለው ታጣቂ ቡድን […]

December 12, 2023December 12, 2023የውጭ ዜና

ኢራን የ አሜሪካን የጦር መርከብ ከቀጠናዉ ለማባረር ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

የኢራን የባህር ኃይል አዛዥ አድሚራል ሻህራም ኢራኒ በፍልስጤም ያለውን ግጭት ምክንያት የተሰማራውን […]

December 12, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ዜጎች ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን ተናገሩ፡፡

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ ወዮ ገብርኤል ቀበሌ ይኖሩ እንነበሩ […]

December 11, 2023December 11, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የመድሃኒት ዕዳ በወቅቱ አለመከፈል ከፍተኛ ችግር እየፈጠረበት መሆኑን በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሃዋሳ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡

በሃዋሳ ቅርንጫፍ ብቻ ያልተሰበሰበ የ1 መቶ 41 ሚሊየን ብር ዕዳ መኖሩንም ሰምተናል፡፡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 109 110 111 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.