Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

August 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የገንዘብ ሚኒስቴርና የዓለም ባንክ ለአፍሪካ ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ኮሪደር ፕሮጀክት (በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር ፕሮጀክት) የ730 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል።

ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያን 90 በመቶ የባህር ንግድን የሚይዘው ስትራቴጂካዊው ከአዲስ አበባ-ጅቡቲ ኮሪደር ጋር […]

August 26, 2023August 26, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ጀንቦሮ ሪል እስቴት በ370 ሚሊዮን ብር ያስገነባቸውን ቤቶች በዛሬው ዕለት አስመረቀ

ጀንቦሮ ሪል ስቴት በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ ሁለተኛውን የሪልስቴት ኘሮጀክት ነው […]

August 26, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ አ.ማ ከተለያዩ ባንኮች ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርመ።

የዲጂታል ብድር አገልግሎትን የተመለከተ አወደ ጥናትም አስጀምሯል። ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ አ.ማ […]

August 25, 2023August 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ […]

August 24, 2023August 24, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

አንዳንድ የስራ ሃላፊዎች አምቡላንስን ከታለመላቸው ዓላማ ውጭ ይጠቀማሉ….ጤና ሚንስቴር

ይህን ሲያደርጉ ቢገኙ እርምጃ እወስዳለሁ ሚንስቴሩ በሀገሪቱ ያሉ አምቡላንሶችን ለሌላ አላማ የሚጠቀሙ […]

August 24, 2023August 24, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን ማህበር አርቲስት ይገረም ደጀኔን እና አርቲስት ትዕግስት ግርማን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክስዮን ማህበር ድርጅቱን ይገልፃሉ ካላቸው ብራንድ አምባሳደሮች ጋር ስምምነት […]

August 24, 2023August 24, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ከተማዋን የሚመጥኑ የመልዕክት ማስተላለፊያ መንገዶች ያስፈልጋሉ የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን!

ኢሳያስ ማስታወቂያ፣ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ አራት ኪሎ አደባባይ አካባቢ ዝግጁ […]

August 24, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ተረጋገጠ፡፡

የብሪክስ አባል ሀገራት ኢትዮጵያ፣ አረብ ኢምሬትስ፣ ግብጽ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኢራን እና አርጀንቲና […]

August 23, 2023August 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

“በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሞት ምጣኔ የሚከሰተው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ነው”—–የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር፤

ማህበሩ የተመሰረተበትን 25ኛ ዓመቱን በዛሬው እለት እያከበረ ይገኛል፡፡ የተመሰረተበትን 25ኛ አመት እያከበረ […]

August 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በሀገሪቱ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢ ሁኔታ ላይ ደርሷል ሲሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አዲሱ ሰብሳቢ አቶ ደስታ ዲንቃ ተናገሩ፡፡

በሀገሪቱ ያሉ ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ያሳስበናል ያሉት አዲሱ ሰብሳቢ አቶ ደስታ፣ […]

Posts navigation

Previous 1 … 130 131 132 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.