Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

August 23, 2023August 23, 2023የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ኒጀርን ከአፍሪካ ህብረት አባልነት አገደ።

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሰላም እና ፀጥታ ምክር ቤት ኒጀርን ከአፍሪካ ህብረት አባልነት […]

August 23, 2023August 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአስቸኳይ ይጣራ—-የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የሳዑዲ ዓረቢያ የድንበር ጠባቂዎች ሕጻናትና ሴቶችን ጨምሮ በብዙ […]

August 23, 2023August 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ከ60 እስከ 80 በመቶ የሚሆን የእርሻ መሬት በአንበጣ መንጋ መወረሩን የክልሉ የግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በትግራይ ክልል በሶስት ዞኖችና በ17 ወረዳዎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋ ዘጠኝ ሺህ ሄክታር […]

August 23, 2023August 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የታክስ ህጉ ክፍተት ኢትዮጵያ ከግብር ልታገኝ የሚገባትን ገቢ እያሳጣት ነው ተባለ፡፡

ኢትዮጵያ በግብር አማካኝነት የምታገኘው ገቢ ከጎረቤት ሃገራት ጋር ሲነጻጸር እጅጉን አነስተኛ መሆኑን […]

August 21, 2023August 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ጷጉሜን ጨምሮ ለ14 ቀናት ለ 5 ሺህ ሰዎች ነፃ የህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ ገለጸ፡፡

እስካሁንም በተመሳሳይ በጷጉሜ ወቅት በሰራው የበጎ አድራጎት ዘመቻም ከ52 ሺህ በላይ ሰዎችን […]

August 21, 2023August 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ሂውማን ራይትስ ዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ድንበር ጠባቂዎች መገደላቸውን ገለፁ፡፡

ሂውማን ራይትስ ዎች ዛሬ ባስነበበው ሪፖርቱ ላይ፣ ከየመን ወደ ሳውዲ ድንበር አቋርጠው […]

August 21, 2023August 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ተቋርጦ የነበረው የግእዝ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ ተጀመረ።

በጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የግእዝ ባንክ የአክሲዮን ሽያጭ በድጋሚ ተጀምሯል። በሰሜኑ የሃገራችን […]

August 21, 2023August 21, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በደብረብርሃን ጊዚያዊ መጠለያ ካምፖች ውስጥ የኮሌራ ስርጭት አሳሳቢ ሆኗል ተባለ፡፡

በከተማዋ በጊዚያዊ መጠለያ ካምፖች ውስጥ የኮሌራ በሽታ በፍጥነት እየተስፋፋ ነው ተብሏል። የደብረብርሃን […]

August 18, 2023August 18, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ርችት መተኮስ ክልክል ነው

የቡሄ በዓልን ምክንያት በማድረግ በየአካባቢው በሚከናወነው የችቦ ማብራት ስነ ስርዓት ወቅት ርችት […]

August 18, 2023August 18, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የአረብ ኢምሬትስ ፕሬዝዳንት ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን […]

Posts navigation

Previous 1 … 131 132 133 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.