በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የሚመራው አሊያንስ ፎር ኤ ግሪን ሪቮሉሽንስ ኢን አፍሪካ / አግራ የኢትዮጵያ ግብርና ለማዘመን 15. 5 ሚሊዮን ዶላር መበጀቱን አስታወቀ::

አሊያንስ ፎር ኤ ግሪን ሪቮሉሽንስ ኢን አፍሪካ / አግራ የኢትዮጵያን ግብርና ለማዘመንና […]