Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 21, 2020May 21, 2020Uncategorized

ደቡብ ኮሪያ በኮሪያ ጦርነት ለተሳተፉ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች 40 ሺህ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ለገሰች።

አገሪቱ ለኢትዮጵያዊያኑ ድጋፍ ያደረገችው በአዲስ አበባ በሚገኘው የደቡብ ኮሪያ ኢምባሲዋ በኩል መሆኑን […]

May 21, 2020May 21, 2020Uncategorized

መንግስት ከደምቢ-ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በታገቱ የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ሊከሰስ ነው።

የደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጸጥታ ስጋት ወደ ትውልድ ቀያቸው ሲያመሩ ባልታወቁ ሰዎች […]

May 21, 2020May 21, 2020Uncategorized

የሚዲያ ባለሙያዎች የኮድ ሁለት ተራ አይመለከታችሁም ብንባልም ፍቃድ እያገኘን አይደለም አሉ።

በወጣው የሙሉ እና ጎዶላ የተሽከርካሪ ሰሌዳ ቁጥር ስምሪት መመርያ ላይ የተለያዩ ቅሬታዎች […]

May 19, 2020May 22, 2020የውጭ ዜና

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ የወጡ ህጎችን መጣሳቸው ተነገረ፡፡

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል ሰዎች እርቀታቸውን […]

May 19, 2020May 19, 2020Uncategorized

ዶናልድ ትራምፕ የወባ መድሀኒትን ኮሮናን እንዲከላከልላቸው እየወሰዱት መሆኑን ተናገሩ፡፡

ሀይድሮክሲ ክሎሮክዊን የተባለው የጸረ ወባ መድሀኒት በጤና ባለሙያዎችና በአሜሪካ የምግብና የመድሀኒት አስተዳደር […]

May 19, 2020May 19, 2020Uncategorized

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር እና የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል […]

May 19, 2020May 19, 2020Uncategorized

የሌሴቶው ጠቅላይ ሚኒስትር መልቀቂያ አስገቡ፡፡

በቀድሞ ሚስታቸው የግድያ ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት መመላለስ ከጀመሩ የሰነባበቱት እና በዚህም […]

May 19, 2020May 19, 2020Uncategorized

ጀርመንና ፈረንሳይ አውሮፓን ሙሉ በሙሉ በመዝጋታቸው መቆጨታቸውን አሳወቁ ።

የአውሮፓ ሀገራት ኢኮኖሚያቸውን ለመታደግ ህብረቱ 500 ቢሊዮን ዩሮ እንዲለቅ በፈረንሳይና በጀርመን ታቅዷልየፈረንሳይና […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 35 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1775 የላብራቶሪ ምርመራ ሰላሳ አምስት (35) ሰዎች […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

የፊሊፒንሱ ፕሬዘዳንት አገራቸው የጀመረችውን የጸረ አደንዛዥ ዘመቻን አጣጥሏል ያሉት የቴሌቪዥን ጣቢያን አገዱ።

የፊሊፒንስ ፕሬዘዳንት ሮድሪጎ ዱተርቴ ABS-CBN የተባለውን የሀገሪቱን የቴሌቪዥን ጣቢያ ስርጭቱ በአገራቸው እንዲቋረጥ […]

Posts navigation

Previous 1 … 232 233 234 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.