Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ወሬና ተግባር እንዴት እየሄዱ ነዉ?

በአሁኑ ወቅትስ በአንድ ክፍል ዉስጥ እስከ 45 እና 90 ሰዎች በአንድ ላይ […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

የደቡብ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላዎችን ተላልፈዋል ባላቸዉ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መዉሰዱን አስታዉቋል፡፡

የክልሉ ኮሙኒካሽን ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣የኮሮና ቫይረስ […]

May 18, 2020May 18, 2020Uncategorized

በሮም የኢትዮጰያ ኤምባሲ መደበኛ ስራውን ጀመረ፡፡

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ አገልግሎት ተቋርጦ የነበረው በሮም የኢትዮጵያ ኢምባሲ መደበኛ ስራው […]

May 15, 2020May 18, 2020Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን ሰረዘ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ በቀድሞ […]

May 15, 2020May 18, 2020Uncategorized

በአዲስ አበባ የሚገኘው የቱርክ ኤምባሲ ከቀጣዩ ሰኞ ጀምሮ የቪዛ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአዲስ አበባ የሚገኙ ኢምባሲዎች አገልግሎት መስጠት ማቆማቸው ይታወሳል። በአዲስ […]

May 15, 2020May 18, 2020Uncategorized

የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ሕወሃት ምርጫውን አካሂዳለሁ ባለው ጊዜ ቢያካሂድ ምን ሊፈጠር ይችላል?

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚመራው ብልጽግና ፓርቲ እና መንግስታቸው የዘንድሮውን አገር […]

May 15, 2020May 15, 2020Uncategorized

የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና መምህር ናቸው ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ሲታወሱ

የመጀመርያው የኢትዮጵያ የቀዶ ጥገና ሀኪም ናቸው፣በሀገራችን ከፍተኛ የህክምና ግልጋሎት የሚሰጥበትን ጥቁር አንበሳ […]

May 15, 2020May 18, 2020Uncategorized

በአዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ በተፈጠረ ከባድ የእሳት አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ።

አደጋው በትናንትናው ዕለት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ 2 የእንጨት እና ችቡድ […]

May 15, 2020May 15, 2020Uncategorized

የቻይና ምርት የሆነ 10 ሚሊየን የፊት መሸፈኛ ጭምብል በአውሮፓ ገበያ እንዳይቀርብ ታገደ።

አውሮፓ በቻይና የተመረተ ጥራት የጎደለው 10 ሚሊየን የፌት መሸፈኛ ጭብል ለተጠቃሚዎች እንዳይሰራጭ […]

May 15, 2020May 15, 2020Uncategorized

የሶማሊያ ጦር በደቡባዊ የሃገሪቷ ክፍል ሰድስት የአልሻባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ፡፡

በሃገሪቷ ደቡባዊ ክፍል ረቡእ እለት በተካሄደ ዘመቻ ስድስት የአሸባሪ ቡድኑን ታጣቂዎች መግደሉን […]

Posts navigation

Previous 1 … 233 234 235 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.