Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

May 15, 2020May 15, 2020Uncategorized

ከ140 በላይ በስልጣን ላይ ያሉና የነበሩ የአለም ሀገራት መሪዎች ፣ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከክፍያ ነጻ እንዲሆን ጠየቁ ።

ሀገራቸውን እየመሩ ያሉና ቀደም ሲል ሀገራቸውን በጠቅላይ ሚስትርነትና በፕሬዝዳንተነት ያገለገሉ ፣ ከ140 […]

May 15, 2020May 15, 2020Uncategorized

በናይጄረያ አንዲት የ98 ዓመት አዛውንት ከኮሮና ቫይረስ አገገሙ፡፡

ከናይጄሪያ ከተሞች አንዷ በሆነችው ሌጎስ ከተማ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የነበሩ እና የህክምና […]

May 13, 2020May 13, 2020Uncategorized

ሁለት ቻይናዊያን 250 ሺህ ዶላር ለናይጄሪያ ባለስልጣናት ጉቦ ሲሰጡ እጅ ከፍንጅ ተያዙ።

የናይጄሪያ የፀረ-ሙስና ኤጀንሲ እና የኤኮኖሚና ፋይናንስ ወንጀሎች ኮሚሽን (አይኤሲኤ) ሁለት የቻይና ዜጎችን […]

May 13, 2020May 13, 2020Uncategorized

ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ጥቂት ዓመታት 20 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል እቅድ እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት፣ የ2012 ዓ.ም ክረምት #አረንጓዴዐሻራ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት በተመለከተ […]

May 13, 2020May 13, 2020Uncategorized

ከአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በባለፈው ዓመት በተፈጠረ ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ 853 ዜጎች ወደ ቀያቸው ተመለሱ::

አማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ሁከት ምክንያት በጓንጓ […]

May 13, 2020May 13, 2020Uncategorized

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የአዲስ አበባ ፖሊስ የአፍና የአፍንጫ መከለያ አላደረጉም በሚል እየተፈጸመ ያለውን እስር አወገዘ።

የኮሚሽኑ ኮሚሽን ዶክተር ዳንኤል በቀለ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት የአዲስ አበባ ፖሊስ […]

May 12, 2020May 13, 2020Uncategorized

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ካለፈ ሰው የኤቲኤም ካርድ በመስረቅ ገንዘብ ያወጣችው ነርስ በእስር ተቀጣች፡፡

በአሜሪካ ስታተን አይስላንድ ዩንቨርሲቲ ሆስፒታል በኮሮና ቫይረስ ሂወቱ ያለፈን ሰው ክሬዲት ካርድ […]

May 12, 2020May 12, 2020Uncategorized

አቶ በቀለ ገርባ ብልጽግና ፓርቲ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ እንደከፈተባቸው ተናገሩ።

በሕወሃት የአስተዳድር ጊዜ በእስር ቤት የደረሰባቸው አካላዊ ጥቃት አለመኖሩን ፣በዚህ ንግግራቸው እንደማይጸጸቱ […]

May 12, 2020May 12, 2020Uncategorized

ናይጄሪያ የንግድ አንቅስቃሴዎች አንዲቆሙ ያወጣሁትን ህግ ተላልፈዋል ያለቻቸውን ሁለት ሆቴሎች አፈረሰች፡፡

በዘይት ሀብት በበለፀገችው የናይጄሪያ ደቡባዊ ክልል የሚገኙ ሁለት ሆቴሎች መንግስት በኮሮና ቫይረስ […]

May 12, 2020May 12, 2020Uncategorized

አልጄሪያ የኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ መመርመር የሚያስችል መሳሪያ ማምረት ጀመረች፡፡

አፍሪካዊቷ አገር አልጄሪያ በ15 ደቂቃ ውስጥ መርምሮ ውጤቱን ማሳወቅ የሚችል የኮሮና ቫይረስ […]

Posts navigation

Previous 1 … 234 235 236 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.