Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

March 4, 2024March 4, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ ይሰጣል!

የማህፀን በር ካንሰር በሽታ መከላከያ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር […]

March 4, 2024March 4, 2024የውጭ ዜና

በሲውዘርላንድ የጡሮታ ክፍያ ከ126 ሺህ ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ ተሰጠ፡፡

የሲውዘርላንድ ዜጎች በየወሩ የሚያገኙት የጡረታ አበል በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር በመላ አገሪቱ በተካሄደ […]

March 4, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የግብርና ሚንስቴር በ70 ቢሊዮን ብር ወጪ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ መፈፀሙን አስታወቀ፡፡

በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ 19.4 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እንደሚያስፈልጋት የግብርና ሚንስተር ለኢትዮ […]

March 4, 2024March 4, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በህዳሴዉ ግድብ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረስ ያልተቻለዉ በኢትዮጵያ ጥፋት ነዉ ስትል ግብጽ ከሰሰች፡፡

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ አሳሪ ስምምነት ላይ መድረስ ያልተቻለዉ በኢትዮጵያ ጥፋት […]

March 4, 2024March 4, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አራት ኪሎ የሚገኘው የእግረኞች መሸጋገሪያ ድልድይ ጉዳት ደረሰበት፡፡

አራት ኪሎ ዳግማዊ ምኒልክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠገብ የሚገኘው የእግረኞች መሸጋገሪያ […]

March 4, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫ ቦርድ ፓርላማው ያፀደቀለትን 304 ሚሊዮን ብር አለማግኘቱን አስታወቀ፡፡

በ2013 ዓ.ም. በተካሄደው አገራዊ ምርጫ በቦርዱ ውሳኔ ምርጫ ባልተካሄደባቸውና በድጋሚ ምርጫ በሚደረግባቸው […]

March 4, 2024March 4, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ላይ ምርመራ እንዲደረግ ውሳኔ ተላልፏል::

ፕሬዚዳንቷና ዋና ጸሐፊው ተጠያቂ ሊሆኑ ይችላሉ ተብሏል፡፡ ከአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት […]

March 1, 2024March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ለ 48 ሺህ 7መቶ ሴቶች የስራ ዕድል መፍጠሩን የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡

ከፊታችን ማርች 8 የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ በዛሬው እለት በተሰጠው […]

March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ቤዛ የተሰኝው የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊወጣ ነው፡፡

ቴዲ አፍሮ ቤዛ የተሰኝ ህብረ ዝማሬ ነጠላ ሙዚቃ ሊያወጣ መሆኑ ታውቋል፡፡ ድምጻዊ […]

March 1, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በኢንዱስትሪ ፓርኮችና አዲስ በሚከፈቱ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች የተለያዩ በደል እና ጥቃቶች ይደርሰባቸዋል ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) በማኅበር ለመደራጀት የሚፈልጉ ሠራተኞች በአንድ አንድ ኢንዱስትሪ […]

Posts navigation

Previous 1 … 74 75 76 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.