ዜና
የአዉሮፓ ህብረት የውጭ ፖሊሲ ሃላፊ ጆሴፍ ቦሬል በአማራ ክልል የቀጠለዉ ግጭት ህብረቱን እንዳሳሰበዉ ገለጹ፡፡
ማንችስተር ሲቲ ድል ቀንቶታል!
አቶ ታዬ ደንደአ “የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት’ ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ነሃሴ 11 ይጀመራል !
በትግራይ ክልል የፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ ነው።
በጤናው ዘርፍ ያለውን ክፍተት ለመሙላት የሚያስችል ሀገር አቀፍ የጤና አመራር ኘሮግራም መዘጋጀቱ ተነገረ።
ብሊንከንን ጨምሮ የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ቻይና መግባታቸዉ ተገለፀ።
ሊቨርፑል ሲሸንፍ ማንችሰተር ዩናይትድ ድል ቀንቶታል፡፡
በማህበራዊ ሚዲያ የሚተላለፉ የአልኮል መጠጦችን ማስታወቂያ ለመቆጣጠር አዲስ አሰራር ተግባራዊ ሊሆን ነው፡፡
በኢትዮጵያ የሚገኙ የሰባት አገራት ኢምባሲዎች የትግራይን ግዛቶች “አወዛጋቢ ቦታዎች” በሚል ቃል መግለጣቸውን የትግራዩ ተቃዋሚ ሳልሳዊ ወያነ ኮንኗል።
የመጀመሪያዉ የጦር መርከብ ከቱርክ ሞቃዲሾ ደርሷል፡፡
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
በሀሰተኛ የክፍያ ሰነድ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ዝውውር ወንጀል ተጠርጥረው ለእስር የተዳረጉት ቀሲስ በላይ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
በትግራይ የሚገኙ ዜጎች ተመልሰዉ በእግራቸዉ እንዲቆሙ ከፍተኛ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲል ዓለምዓቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር ገለጸ፡፡
በቤታቸዉ ተኝተዉ የነበሩ ሰባት ሰዎች ህይወታቸዉ አለፈ፡፡
በለንደን ደርቢ አርሰናል ድል አድርጓል
በኢትዮጵያ 15 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ ንፁህ የመጠጥ ዉሃ ይፈልጋሉ ተባለ
በኢትዮጵያ በግማሽ አመት ብቻ 1ሺህ 358 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው እንዳለፈ ተነገረ።
የላሊበላ ከተማ በሰላም ማጣት ምክንያት ከጎብኚዎች ያገኝ የነበረውን 78 ሚሊየን ብር አጥቻለሁ አለ
በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠሩ ግጭቶች ከ50ሺህ ሰዎች በላይ መፈናቀላቸዉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡
