ዜና
በናይጄረያ አንዲት የ98 ዓመት አዛውንት ከኮሮና ቫይረስ አገገሙ፡፡
ሁለት ቻይናዊያን 250 ሺህ ዶላር ለናይጄሪያ ባለስልጣናት ጉቦ ሲሰጡ እጅ ከፍንጅ ተያዙ።
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ጥቂት ዓመታት 20 ቢሊዮን ችግኞችን የመትከል እቅድ እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ።
ከአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በባለፈው ዓመት በተፈጠረ ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ 853 ዜጎች ወደ ቀያቸው ተመለሱ::
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የአዲስ አበባ ፖሊስ የአፍና የአፍንጫ መከለያ አላደረጉም በሚል እየተፈጸመ ያለውን እስር አወገዘ።
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወቱ ካለፈ ሰው የኤቲኤም ካርድ በመስረቅ ገንዘብ ያወጣችው ነርስ በእስር ተቀጣች፡፡
አቶ በቀለ ገርባ ብልጽግና ፓርቲ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ እንደከፈተባቸው ተናገሩ።
ናይጄሪያ የንግድ አንቅስቃሴዎች አንዲቆሙ ያወጣሁትን ህግ ተላልፈዋል ያለቻቸውን ሁለት ሆቴሎች አፈረሰች፡፡
አልጄሪያ የኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ መመርመር የሚያስችል መሳሪያ ማምረት ጀመረች፡፡
አሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ከቻይና ላብራቶሪ እንዳመለጠ የምትናገረው ግምት ነው ሲል የአለም ጤና ድርጅት አጣጣለ።
የኮሮና ቫይረስን ክትባትን ለማግኘት ለሚደረገው ጥረት 40 አገራት ከ8 ቢሊዮን በላይ ዶላር ድጋፍ አደረጉ፡፡
