Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

May 13, 2025May 13, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 3 ዓመታት ከ 3መቶሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ወደ አገር መመለሳቸዉ ተገለጸ፡፡

ባለፉት 3 ዓመታት ከ 3 መቶ 17 ሺህ በላይ ኢትዮጲያዊያን ስደተኞችን ወደ […]

May 12, 2025May 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የመጀመሪያዎቹን 49 ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን የጫነው አውሮፕላን ወደ አሜሪካ በረረ

ትራምፕ አወዛጋቢ የስደተኞች ፕሮግራማቸውን ነጭ ደቡብ አፍሪካውያን “ለ ኢ-ፍትሃዊ የዘር መድልዎ ኢላማዎች […]

May 12, 2025May 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አፍሪካ ውስጥ ሁለት ጂኦ ፓርኮች ብቻ መመዝገባቸው “አሳዛኝ” ነው ሲሉ የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሚኒስትር ተናገሩ

ይህንን እውነታ ለመቀየር ያሰበ ቀጣናዊ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። የቱሪዝም ሚኒስቴር […]

May 12, 2025May 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአፋር ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አባላቱን ማግኘት እንዳልቻለ ገለፀ።

ምክር ቤቱ በሰሜኑ ጦርነት በክልሉ የደረሰዉን ዉድመት ተከትሎ የንግዱን ማህበረሰብ ህልዉና መመለስ […]

May 9, 2025May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለተከሰተው ፅኑ የአዕምሮ ህመም (ሳይኮሲስ) ጥናት መካሄድ ጀመረ።

በአገራችን የተመረጡ ክልሎች እና አዲስ አበባ ላይ ጥናቱ እንደሚካሄድ ተገልጿል።በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና […]

May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በሰው ሰራሽ አስተውሎት በአገሪቱ ለመጠቀም እንዲቻል የመረጃ ማግኘት ፖሊሲ እንቅፋት ነው ተባለ።

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በአገሪቷ በአግባቡ በመተግበር መጠቀም እንዲቻል የመንግስትና የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ […]

May 9, 2025May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የእዉቁ ካርዲዮሎጂስት ፍቅሩ ማሩ ስርአተ ቀብር በዛሬዉ ዕለት በስዊድን ሀገር ተፈፅሞ።

በኢትዮጵያ በልብ ህክምና ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነዉን የልብ ህክምና ሆስፒታል ያቋቋሙት ካርዲዮሎጂስት ፍቅሩ […]

May 9, 2025May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ የደረጃ “ሀ” እና  ደረጃ “ለ” ግብር ከፋዮች ውስጥ  55ሺህ የሚሆኑት  ነገዴዎች በቁርጥ ግብር ሲስተናገዱ እንደነበር  ተገለፀ ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ካሉ የሂሳብ መዝገብ እንዲዙ ከሚገደዱ  ከ1 መቶ 1 […]

May 9, 2025May 9, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠንካራ ተፎካካሪነታቸው መዳከሙን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ።

የፖለቲካ ፓርቲዎች ከጠንካራ ተፎካካሪነት ይልቅ ወደ ግልና ቡድን ግንባታ ዝቅ ብለዋል ሲል […]

May 8, 2025May 8, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በጡት ካንሰር ህክምና ዙሪያ የስልጠና ንቅናቄ ሊሰጥ መሆኑ ተገለጻ ፡፡

ንቅናቄዉን የዘውዲቱ ጌታቸው ፋውንዴሽን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር […]

Posts navigation

Previous 1 … 103 104 105 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.