Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

March 17, 2025March 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ከ 70 ግራም በታች ሲሸጡ  በተገኙ ከ72 በላይ  ዳቦ ቤቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መዉሰዱን የአዲስአበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ

በንግድ ቢሮዉ ከተተመነዉ 70 ግራም በታች ሲሸጡ የተገኙ ከ72 በላይ ዳቦ ቤቶች […]

March 17, 2025March 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ትምባሆ የሚሸጡ እና የሚያስጬሱ ተቋማትን ከትምህርት ቤት አከባቢ በ5መቶ ሜትር ለማራቅ መታቀዱ ተገለጸ፡፡

ከዚህ በፊት እነዚህ ተቋማት ከትምህርት ቤት በመቶ ሜትር ርቀት ላይ እንዲሆኑ አዋጅ […]

March 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 53 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ

መንግሥት በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ እና ታይላንድ ወታደራዊ ካምፕ ተጠልለው የነበሩ […]

March 17, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመድሃኒት አቅርቦት ላይ መሻሻል እንዳሳየ ገለፀ።

ሆስፒታሉ በፋርማሲ መስጫ አገልግሎት የመድሃኒት የመገኘት ምጣኔውን 80 በመቶ ያህል ተደራሽ ማድረግ […]

March 14, 2025March 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ንብ ባንክ መደበኛ የንግድ ስራ ላይ የሚገኙ ሴቶችን ለመደገፍ እየሰራሁ ነዉ አለ፡፡

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዓለም ዓቀፍ ባንክ አገልግሎት ምክትል […]

March 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እስካሁን ከ7መቶ ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል፡፡

35ኛ ቀኑን በያዘዉ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር 7መቶ43 ሚሊየን ብር መሰብሰብ ተችሏል፡፡ ከየካቲት […]

March 14, 2025March 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል ጉዳይ አሳስቦኛል ሲል የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀ

የአፍሪካ ሕብረት ባወጣው መግለጫ በትግራይ ያለውን ሁኔታ እየተከታተለ እንደሆነ በመግለጽ የክልሉ ሰላም […]

March 14, 2025March 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል መንግስት ተኩስ አቁሜአለሁ ብሎ በማወጅ የመጀመሪያውን እርምጃ እንዲወስድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጠየቀ

የፓለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና በክልሉ ያለው ግጭት እንዲቆም ኮሚሽኑ ጥያቄ አቅርቧል በዋና ኮሚሽነር […]

March 14, 2025March 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የኮንስትራክሽን የሥራ መስክን ለማዘመን የሚያግዝ የማሰልጠኛ ማዕከል መከፈቱ ተገለጸ፡፡

በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ ክህሎት ያላቸውን ልጆች ማብቃት አላማ ያደረገዉ ማሰልጠኛ ማዕከሉ፤በኤሮ አይረን ኮንስትራክሽንና […]

March 14, 2025March 14, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ […]

Posts navigation

Previous 1 … 121 122 123 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.