በሰሜን ኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ ለውጦችን እና ሁኔታዎችን በዚህም እየተባባሰ ያለውን ውጥረት በትኩረት እየተከታተሉ እንደሚገኙ በኢትዮጲያ መቀመጫቸውን ያደረጉ ኤምባሲዎች እና የአውሮፖ ህብረት ባወጡት መግለጫ አሳውቀዋል፡፡

የአሜሪካ፣ የዩናይትድ ኪንግደም፣ የኒውዚላንድ፣ የጃፓን፣ የኖርዌይ፣ የቤልጂየም፣ የቡልጋሪያ፣ የቼክ ሪፐብሊክ፣ የዴንማርክ፣ ጀርመን፣ […]