Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

July 15, 2026July 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

“የሀገራዊ ምክክር መድረኩን ታሪካዊ ዕድል በኃላፊነት ስሜት ልንጠቀምበት ይገባል” — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ በጀመረው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማስጀመሪያ […]

July 15, 2026July 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በደሞስተኛው ላይ የተጣለው የግብር መጠን ሊሻሻል እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

የደሞስተኛው ማህበረሰብ ከከፍተኛ የኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ የሚደርስበትን የኢኮኖሚ ጫና ለመቀነስ፣ መንግስት […]

July 15, 2026July 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

የእሳት እና አደጋ ደህንነት መስፈርቶችን ሳያሟሉ በቀሩ ነባር እና አዳዲስ ህንፃዎች ላይ የቅጣት እርምጃ መወሰድ ተጀምሯል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ መስፈርቱን ሳይሟሉ በቀሩ ህንፃዎች […]

July 15, 2026July 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፈው በጀት ዓመት ከ7 ሚሊዮን በላይ መንገደኞች ላይ የድንበር ተሻጋሪ በሽታዎች ቁጥጥር ተደርጓል ተባለ

ኢትዮጵያ በየብስና በአየር ወደ ሀገር ውስጥ በሚገቡ መንገደኞች ላይ የምታደርገውን የድንበር ተሻጋሪ […]

July 15, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በቴክኖሎጂ የታገዘ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ከ140 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ የሕግ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ በራዳር እና በጂፒኤስ ቴክኖሎጂ የታገዘ ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ፣ በተጠናቀቀው […]

July 14, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በዘመናዊ የዘረመል ትንተና አቅም አደገኛ ወረርሽኞችን በአጭር ጊዜ መቆጣጠር መቻሉ ተገለጸ

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በገነባው የላቀ የላቦራቶሪ አቅም አማካኝነት በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ […]

July 14, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

አሽከርካሪዎች #እንዲታውቁት

ነገ ሀምሌ 08/2018 ዓ.ም ታሪካዊ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ ይጀመራል፡፡ […]

July 14, 2026July 14, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሀገራዊ ምክክር ዋዜማ ለመላው ኢትዮጵያውያን ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ ለሚጀመረው ሀገራዊ ምክክር ባስተላለፉት መልዕክት፤ ውይይቱ ተራ የፖለቲካ መድረክ […]

July 14, 2026July 14, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚታየውን የክህሎት ክፍተት የሚሞሉ 147 ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች ተመረቁ

የኢትዮጵያን የንግድ ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥና በሎጂስቲክስ ሰንሰለቱ ውስጥ የሚታየውን የአሰራር መዘግየት በዘላቂነት ለመቅረፍ፣ […]

July 14, 2026July 14, 2026የሀገር ውስጥ ዜና

ቀዳሚው ከማስያዣ ነጻ የዲጂታል ብድር “ምቹ” የ60 ቢሊዮን ብር ብድር ስኬት አስመዘገበ፤ የብድሩ ተጠቃሚዎች 76 በመቶው ሴቶች ናቸው

በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ እና በክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ስልታዊ አጋርነት የተመሰረተው “ምቹ” […]

Posts navigation

Previous 1 … 20 21 22 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.