የኢትዮጵያን ስም ከማድመቅ የበለጠ ዕድል የለምና የዚህ ታሪክ አካል ለመሆን ፈጣሪ ዕድሉን የሰጣችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

“በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ”ውድ የሀገሬ ልጆች፣የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ትከበራለች፤ ትታፈራለች። […]