የገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ለመሰብሰብ ያቀደው ገቢ እንዳይስተጓጎል፣ ጦርነት እየተደረገባቸው ባሉ ቦታዎች ያልተሰበሰበውን ገቢ በሌሎች አማራጮች የማካካስ ዕቅድ እንዳለው አስታውቀ፡፡

የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ መሠረት መስቀሌ፣ ገቢውን ለማካካስ ውዝፍ ዕዳ እንዲከፈል ማድረግን […]