የብድር አሰጣጥ ሂደቱ ካለፈው አመት 20 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተገለፀ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄ መልስ እና ማብራሪያ እየሰጡ ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ እንዳሉት በያዝነው ዓመት እንደ ሀገር 20 በመቶ ማደጉን አስታውቀዋል፡፡

በዚህም ከተሰጠው የብድር መጠን ውስጥ ባለተለመደ መልኩ ከ74 በመቶ በላይ ለግል ሴክተሮች […]

መንግስት በትግራይ ክልል የወሰነው የተናጠል የተኩስ አቁም በክልሉ ተጨማሪ ጥፋት እንዳይከሰት በማሰብ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአለም አቀፍ ዲፕሎማት […]