Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

May 26, 2021May 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ጠንካራ የግል መረጃ ጥበቃ ስርዓት ለመዘርጋት ያስችላል የተባለ “የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ” ተግባራዊ ልታደርግ ነው።

አዋጁ በህገ መንግስቱ የተደነገገውን የግል መረጃ ጥበቃ ተመርኩዞ ግለሰቦች በግል መረጃቸው ላይ […]

May 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሃገር እያጋጠማት ካለው ፈተና እንድትወጣ ሁሉም ሰላምን እንዲያስቀድም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡

በኢትዮጵያ ላሉት ችግሮች ሁሉ መፍትሄው ሰላም በመሆኑ ሁሉም ለሰላም ሲል አስፈላጊውን ዋጋ […]

May 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ታጣቂ ቡድኖች በደቡብ ምዕራብ ክልል ህዝበ ውሳኔ ላይ ጫና ሊፈጥሩ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳላቸው የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍቅሬ አማን ተናግረዋል

በቤንች ሸኮ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የመሸገው ታጣቂ ቡድን በደቡብ ምዕራብ ክልል ህዝበ […]

May 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአሜሪካ እገዳ የሁለቱን አገራት ግንኙነት ቢጎዳም ቀዩ መስመር ግን የኢትዮጵያ ነፃነት በገንዘብ ሊቀየር የሚችል አለመሆኑን የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር ገለጸ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት […]

May 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ ከ1 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተነገረ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ባሳለፍነው ሳምንት 1ሺህ 1 መቶ 36 ኢትዮጵያውያን ከሳውዲ […]

May 25, 2021May 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በቤንች ሸኮ ዞን የጉራፈርዳ ወረዳ ነዋሪዎች በጸጥታ ስጋት አካባቢያቸውን ጥለው እየተሰደዱ እንደሆነ ተነገረ፡፡

በቤንች ሸኮ ዞን በተለይም በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ታጣቂዎቹ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን […]

May 24, 2021May 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአሜሪካ ዉሳኔ ከጉዞዋ ወደ ኋላ እንደማያስቀራት አስታወቀች

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የጉዞ እገዳ እንደሚጥል ማስተላፉን ተከትሎ የኢትዮጵያ የዉጭ […]

May 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ቅናሽ ስለመደረጉ ግልጽ በሆነ መንገድ ያላሳወቁ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን አስጠነቀቀ

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ አልባሳት ና የኤሌክትሮኒክስ መሸጫ ሱቆች ውስጥ ታላቅ ቅናሽ […]

May 24, 2021May 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የኬሚካል ጦር መሣሪያ ተግባራዊ ተደርጓል የሚለውን የተሳሳተ ክስ እንደማትቀበለው ኢትዮጵያ አስታወቀች

የኢትዮጵያ መንግስት በህግ ማስከበር ዘመቻው በትግራይ ክልል የኬሚካል ጦር መሳሪያን ሳይጠቀም አልቀረም […]

May 21, 2021May 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለግብር ከፋዮች ምህረት በማድረጉ 10 ቢሊየን ብር ማጣቱን ተነግሯል፡፡

ላለፉት 11 ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ግብራቸውን ሳይከፍሉ የቀሩ በንግድ ሥራ ላይ የነበሩ […]

Posts navigation

Previous 1 … 388 389 390 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.