Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

June 26, 2020June 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ እድሜያቸው ከ10 ዓመት በታች የሆኑ ሁለት ህጻናትን አስገድዶ የደፈረው ተከሳሽ የ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተፈረደበት።

በአሰገድዶ መድፈር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት […]

June 25, 2020June 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4675 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ አንድ (141) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5175 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ […]

June 25, 2020June 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ከ 3 ሽህ 500 በላይ ሰዎች በእብድ ዉሻ በሽታ መጠቃታቸውን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንዳስታወቀው በመገባደድ ላይ ባለው ዓመት ከ3 ሺህ […]

June 25, 2020June 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ለ2013 ካቀረበው ዓመታዊ በጀት ውስጥ የ126 ቢሊዮን ብር ጉድለት አጋጥሞታል።

የፌደራል መንግስት ለ2013 በጀት ዓመት 476 ቢሊዮን ብር የበጀት ረቂቅ ማቅረቡ ይታወሳል። […]

June 25, 2020June 25, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ተመረቀ።

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ኢ/ር ታከለ ኡማ በተገኙበት […]

June 24, 2020June 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

“በኢትዮጵያ ተጨማሪ 186 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል።” – ዶክተር ሊያ ታደሰ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4034 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰማንያ ስድስት […]

June 24, 2020June 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ከጅቡቲ እና ሩዋንዳ ጋር በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን መለዋወጥ የሚያስችላትን ስምምነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልታጸድቅ ነው።

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 17ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ በጠቅላይ […]

June 24, 2020June 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከ90 በመቶ በላይ የመንገደኛ በረራን ለማቆም የተገደደው የኢትዮጵያ አየር […]

June 23, 2020June 23, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

“በኢትዮጵያ ተጨማሪ 185 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።” – ዶክተር ሊያ ታደሰ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3775 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰማንያ አምስት […]

June 23, 2020June 23, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ።

አደጋው የደረሰው በትናትናው ዕለት ሲሆን በታራሚዎች ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩ ተገልጿል። አደጋው […]

Posts navigation

Previous 1 … 460 461 462 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.