Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

June 4, 2020June 4, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የ13 ዓመት የእንጀራ ልጁን አስገድዶ የደፈረው የ60 አመቱ አዛውንት በ11 ዓመት አስራት ተቀጣ።

ወንጀሉ የተፈጸመው በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ ሲሆን ጥር 21/2012 […]

June 4, 2020June 4, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአባ ሳሙኤል ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት ለኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪ ታራሚዎች ለይቶ ማቆያ እንዲሆን ተደርጎ መዘጋጀቱ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ የሚገኘው የአባ ሳሙኤል ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት ለኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪ […]

June 4, 2020June 4, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 150 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,141 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃምሳ (150) […]

June 4, 2020June 4, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በጉራጌ ዞን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ከሆነች ግለሰብ ጋር ንክኪ የነበራቸው 47 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ መግባታቸው ተገለጸ፡፡

በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ እናትየ ቀበሌ ነዋሪ የሆነች የ28 አመት እድሜ ያላት […]

June 4, 2020June 4, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

እንቦጭን ጨምሮ ሌሎች መጤ አረሞች ላደረሱት ጉዳት ብቻውን ሊወቀስ እንደማይገባ የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።

ኢኒስቲትዩቱ እንደሚለው ባለፉት 100 ዓመታት ኢትዮጵያ 90 በመቶ የሰብል ዝርያዎቿን አጥታለች። ሃገር […]

June 3, 2020June 3, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር ያሉ የህግ ታራሚዎች ከ60 ሺህ ባላይ የአፍ እና የአፍንጫ ጭንበል ማምረታቸው ተገለጸ፡፡

የፌደራል ማረሚያ ቤት ባስገነባው የጋርመነት ኢንዱስትሪ ውስጥ የህግ ታራሚዎች 60 ሺህ 300 […]

June 3, 2020June 3, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

መቀመጫውን እስራኤል ያደረገው ፒስ ሜድ ኩባንያ ለቅዱስ ፖውሎስ ሆስፒታል 50 የህጻናት ህክምና አልጋዎችና 18 ኢንፊውዥን ፖንፖችን ለግሷል፡፡

የሆስፒታሉ የኮሚኒኪሽን ሀላፊ አቶ ነዋይ ጸጋዬ ለኤትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ይህ ኢንፊውዥን […]

June 3, 2020June 3, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ፔፕሲኮ የበጎ አድራጎት ፋውንዴሽን ኮሮና ቫይረስ ባስከተለው የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት ለተጎዱ እና ጫና ለደረሰባቸው ዜጎች 8 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ለገሰ።

ፋውዴሽኑ ይህንን ድጋፍ የሚሰጠው ከሜቄዶንያ አረጋዊያን መርጃ ማህበር ጋር በመተባበር የኮቪድ 19 […]

June 2, 2020June 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የኮቪድ-19 ህክምና ማዕከል ሕሙማንን መቀበል ጀመረ።

የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እስማኤል ሸምሰዲን እንዳሉት ባለፉት ሁለት ወራት ማዕከሉ 1 […]

June 2, 2020June 2, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ቻይናዊያን የኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት ሾፌሮች ኮሮናን በመፍራት ስራቸውን እያቆሙ እንደሆነ ተገለጸ።

በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የነበሩ አምስት የኢትዮ- ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ሾፌሮች […]

Posts navigation

Previous 1 … 465 466 467 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.