Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ አመራሮች ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀመው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ግንቦት 23/2012 ዓ.ም ህግ በማስከበር ላይ የነበሩ የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በሚያዚያ ወር ወጪ ንግድ 329 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ።

የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ እንዳመለከተው በ2012 በጀት […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቷ ተገለጸ።

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በ2012 በጀት ዓመት አስር ወራት […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በገዛ ፈቃዳቸው ኃላፊነታቸውን መልቀቃቸው ተገለጸ።

የትግራይ ክልል ኮሙንኬሽን በማህበራዊ ድረገጹ እንዳስታወቀው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ የሆኑት […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 136 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,775 የላብራቶሪ ምርመራ 136 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ምርጫው እንዲራዘም ከማይፈልጉት ፓርቲዎች ውስጥ ብልጽግና ቀዳሚ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አሕመድ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለምክር ቤት አባላት […]

June 8, 2020June 8, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ በኮሮና ቫይረስ ወቅት ማደጉን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለምክር ቤት አባላት ማብራሪያ […]

June 5, 2020June 5, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5798 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ስልሳ ዘጠኝ (169) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1805 ደርሷል፡፡ ከኮሮና ቫይረስ ጋር […]

June 5, 2020June 5, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በተለምዶ ቺቺንያ አካባቢ በወሲብ ንግድ ይተዳደሩ የነበሩ 120 ሴተኛ አዳሪዎችን ወደ መልሶ ማቋቋሚያ ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ።

የአዲስ አበባ ከተማ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ቢሮ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በከተማዋ […]

June 5, 2020June 5, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የገቡበትን ልዩነት በዓለም አቀፍ ህግ መሰረት እንዲፈቱ ሩሲያ አሳሰበች።

ሩሲያ በአዲስ አበባ በሚገኘው ኢምባሲዋ በኩል ባወጣችው መግለጫ ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን […]

Posts navigation

Previous 1 … 464 465 466 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.