Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

September 22, 2026የውጭ ዜና

በእህቱ ማንነት ለ8 ዓመታት የኖረው ግለሰብ ተያዘ

የእህቱን ማንነት በመጠቀም ለ8 ዓመታት እንደ ሴት ሲኖር የነበረው ወንጀለኛ በኢስታንቡል ተይዟል። […]

September 22, 2026September 22, 2026የውጭ ዜና

የሁቲዎች የተቀናጀ ግስጋሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል፤ ዋሽንግተን ለሪያድ ድጋፍ ስትነሳ ለንደን ደግሞ “አለሁ” ብላለች

በኢራን የሚደገፉት የየመን ሁቲ አማፂያን የቀይ ባህር ዳርቻዎችን እና ስልታዊ ስፍራዎችን ለመቆጣጠር […]

September 21, 2026September 21, 2026የውጭ ዜና

ፓኪስታን በሰነዘረችው የአየር ጥቃት በአፍጋኒስታን የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

በሰሜን ምስራቅ አፍጋኒስታን ኩናር ግዛት በፓኪስታን በተሰነዘረ የአየር ድብደባ የአንድ ቤተሰብ አባላት […]

September 18, 2026September 18, 2026የውጭ ዜና

ሊባኖስ፣ ዮርዳኖስ እና ፈረንሳይ ለሊባኖስ ጦር የሚደረገውን ድጋፍ ለማጠናከር እና የእስራኤልን ጥቃት ለማስቆም ተወያዩ

በሊባኖስ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ አውን፣ በዮርዳኖሱ ንጉሥ አብደላ II እና በፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል […]

September 18, 2026September 18, 2026የውጭ ዜና

አሜሪካ ለኢራን ከፍተኛ መሪዎች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እንዲሳተፉ ቪዛ ፈቀደች

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚቀጥለው ሳምንት በኒውዮርክ በሚካሄደው 81ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት […]

September 18, 2026September 18, 2026የውጭ ዜና

ማህሙድ አባስ የአሜሪካን የመግቢያ ቪዛ ለሁለተኛ ጊዜ ተከለከሉ

 አሜሪካ የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ ኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ […]

September 17, 2026የውጭ ዜና

የየመኑ ኃይሎች ሁቲዎችን ኢላማ አድርገዋል ተባለ

የየመን ሀይሎች ሁቲዎችን ኢሊማ ማድረጋቸውና አሜሪካ በቀጥታ የመሳተፍ ዕድልን ውድቅ ማድረጓ ተገለፀ […]

September 17, 2026September 17, 2026የውጭ ዜና

በሳዑዲ የነዳጅ መስመር ላይ ያለው ሥጋት በመቀነሱ የብሬንት ዋጋ ወረደ

በሳዑዲ ዓረቢያ የምሥራቅ-ምዕራብ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ተደቅኖ የነበረው የአቅርቦት መቋረጥ ሥጋት […]

September 17, 2026September 17, 2026የውጭ ዜና

የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ጆንሰን የኢራን የኒዩክሌር ሥጋት «እልባት አግኝቷል» አሉ 

የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ማይክ ጆንሰን ኢራን የኒዩክሌር ጦር መሣሪያ […]

September 16, 2026September 16, 2026የውጭ ዜና

በሪያድ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሳውዲ አረቢያ ለሚኖሩ አሜሪካውያን ዜጎች አስቸኳይ የደህንነት ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ

ኤምባሲው ባወጣው መግለጫ፤ አሜሪካውያን ከየመን ጋር በሚያዋስኑ የሳውዲ አረቢያ የድንበር አካባቢዎች ከማንኛውም […]

Posts navigation

Previous 1 2 3 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.