Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

December 16, 2025December 16, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጦር በህገወጥ የአደንዛዥ ዕፅ ጀልባዎች ላይ በሰነዘረው ጥቃት ስምንት ሰዎች ተገደሉ

የአሜሪካ ጦር በፓሲፊክ ውቅያኖስ ውስጥ ህገወጥ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ ተሰማርተዋል ብሎ […]

December 16, 2025December 16, 2025የውጭ ዜና

የአዉስትራሊያ ባለስልጣናት የሀገሪቱን የጦር መሳሪያ ህጎችን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ገለፁ።

በሲድኒ ከተማ በአይሁዳውያን ሃኑካህ ክብረ በአል ላይ በተፈፀመ ጥቃት የ15 ያህል ሰዎች […]

December 15, 2025December 15, 2025የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት በሱዳን ኮርዶፋን በሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈጸመውን የድሮን ጥቃት አወገዘ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ማዕከላዊ ግዛት ኮርዶፋን፤ ካዱግሊ በሚገኘው የሎጂስቲክስ ጣቢያው ላይ […]

December 11, 2025December 11, 2025የውጭ ዜና

የማንያማር ወታደራዊ ሀይል ሆስፒታል ላይ ባደረሰው የአየር ጥቃት ከ30 በላይ ሰዎች ሞቱ

ረቡዕ ምሽት ላይ የማያንማር ወታደራዊ ኃይል በአገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል በሚገኝ ሆስፒታል ላይ […]

December 11, 2025December 11, 2025የውጭ ዜና

የቤኒን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ በቶጎ መጠጊያ ማግኘቱ ተነገረ

ባለፈው ሳምንት በቤኒን የተደረገው የከሸፈ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ […]

December 9, 2025December 9, 2025የውጭ ዜና

አውስትራሊያ በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ ክልከላ ልትጀምር ነው

አውስትራሊያ የህጻናትን የኦንላይን ደህንነት ለመጠበቅ በማሰብ በዓለም የመጀመሪያ የሆነውን እና ዕድሜያቸው ከ16 […]

December 9, 2025December 9, 2025የውጭ ዜና

ጃፓን በሬክተር ስኬል 7.5 በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተመታች

የሀገሪቱ ባለሥልጣናት መንቀጥቀጡን ተከትሎ ተጨማሪ የድህረ መንቀጥቀጦች ሊከሰቱ እንደሚችሉ በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው። […]

December 9, 2025December 9, 2025የውጭ ዜና

የስራ ገበታዋ ላይ ቀድማ ስለተገኘች ከስራ የተባረረችዉ ግለሰብ አሰሪዋን ከሳለች

ፍርድ ቤትም ለአሰሪዋ መወሰኑ ተሰምቷል አንዲት ስፔናዊት ሴት ትሰራበት የነበረው ኩባንያ ብዙ […]

December 9, 2025December 9, 2025የውጭ ዜና

በታይላንድ ካምቦዲያ ግጭት የሟቾች ቁጥር ከፍ ማለቱ ተገለጸ

በታይላንድ እና በካምቦዲያ ድንበር አካባቢ የተቀሰቀሰው ውጊያ ከፍተኛ የሰዎች ሕይወት መጥፋት እና […]

December 8, 2025December 8, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ የዩክሬኑ መሪ የቅርብ ጊዜውን የሰላም ዕቅድ አላነበቡትም ሲሉ ተናገሩ

ከትራምፕ ንግግር በኋላ ዘሌንስኪ ለለንደን ውይይት ተሰናድተዋል ተብሏል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ […]

Posts navigation

Previous 1 … 46 47 48 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.